Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሩሲያ በዩክሬን ላይ ከፍተኛ የአየር ጥቃት መፈጸሟ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን በርካታ ከተሞች ላይ በአንድ ቀን ውስጥ ሰፊ ጥቃት ማካሄዷ ተገልጿል።
ዛሬ ንጋት ላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖች እና ሚሳኤሎች በኪየቭ፣ ኦዴሳ፣ ዲኒፕሮፔትሮቭስክ፣ ካርኪቭ እና ሊቪቭ ከተሞች ላይ ድብደባ…
ሮማን አብራሞቪች በእስራኤል ባንክ የተጣለባቸው ማዕቀብ እንዲነሳ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያዊው ቢሊየነር ሮማን አብራሞቪች የእስራኤል ባንክ ሂሳባቸውን እንዳያንቀሳቅሱ የጣለባቸው ማዕቀብ እንዲነሳላቸው ጠየቁ፡፡
የቀድሞው የቼልሲ ባለሀብት በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት በተለያዩ ሀገራት ያላቸውን የገንዘብ ሂሳብ እንዳያንቀሳቅሱ…
ዋሺንግተን ለዩክሬን የአመቱን የመጨረሻ ወታደራዊ ድጋፍ ጥቅል ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሺንግተን ለዩክሬን የምታደርገውን የአመቱን የመጨረሻ ወታደራዊ ድጋፍ ጥቅል ይፋ አደረገች።
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ኪዬቭ ተጨማሪ የ250 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ ከአሜሪካ እንደምታገኝ ይፋ አድርገዋል።…
በሱዳን ሰላምና መግባባት እስኪሰፍን በቁርጠኝነት እንሰራለን – ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ሰላምና መግባባት እስኪሰፍን ድረስ በቁርጠኝነት እንሰራለን ሲሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር…
በእንስሳት በሚፈጸም ጥፋት የተሽከርካሪ ብልሽት መጠን ጨምሯል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንስሳት አማካኝነት የሚደርስ የተሽከርካሪ ብልሽት ከፍተኛ ደረጃ የደረሰ ሲሆን÷ ለአብዛኞቹ ጥፋቶችም አይጦች ተጠያቂ ናቸው ተብሏል።
ሮያል አውቶሞቢል ክለብ (አርኤሲ) የተሰኘው ድርጅት÷ በ2023 የመጀመሪያዎቹ 11 ወራት ውስጥ…
ኒው ዴልሂ ከተማ እንቅስቃሴን በሚያውክ ከባድ ጭጋግ መዋጧ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ዋና ከተማ ኒው ዴልሂ እና በሰሜን የህንድ አካባቢዎች ከፍተኛ ቅዝቃዜ እና ጥቅጥቅ ያለ ጭጋግ የጉዞ እንቅስቃሴን እያደናቀፈ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በዚህም የተነሳ በከተማዋ ከ100 በላይ በረራዎች እና 25 የባቡር ጉዞዎች…
የአሜሪካ ባህር ሀይል 12 የሃውቲ ድሮኖች መምታቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ባህር ሀይል በደቡባዊ ቀይ ባህር 12 የሃውቲ ድሮኖች መትቶ መጣሉን አስታውቋል፡፡
የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ እንዳስታወቀው፥ የአሜሪካ ባህር ሀይል በደቡባዊ ቀይ ባህር ባደረገው ዘመቻ ሶስት ፀረ መርከብ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን፣ ሁለት ክሩዝ…
እስራዔል ለአሜሪካ የኤሌክትሮኒክስና ቺፕሶች ማምረቻ ግንባታ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ልትሰጥ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካው “ኢንቴል ኮርፖሬሽን” በ25 ቢሊየን ዶላር መዋዕለ-ንዋይ በደቡባዊ የእስራዔል ለሚገነባው የኤሌክትሮኒክስ ቁሶች እና ቺፕሶች ማምረቻ የሚውል የ3 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ሥጦታ ከእስራዔል እንደቀረበለት ተገለጸ፡፡
እስራዔል ከአሜሪካው…
የፈረንጆቹ 2024 ከፍተኛ የሙቀት መጠን የሚመዘገብበት ዓመት እንደሚሆን ሳይንቲስቶች አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንጆቹ 2024 ሌላኛው ከፍተኛ የሙቀት መጠን የሚመዘገብበት ዓመት ሊሆን እንደሚችል ሳይንቲስቶች አስጠንቅቀዋል፡፡
በሙቀት መጠን እየጨመረ መምጣት እና በኤልኒኖ የአየር ሁኔታ የተነሳ የዓለም አማካይ የሙቀት መጠን ከወትሮው ከፍ…
ሩሲያ ወደ ቤላሩስ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ የማድረስ ስራዋን እንዳጠናቀቀች ሉካሼንኮ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ወደ ቤላሩስ የማድረስ ስራዋን ማጠናቀቋን የቤላሩስ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ተናግረዋል።
ሉካሼንኮ በሩሲያ ከፍተኛው የዩሬዢያ ኢኮኖሚ ምክር ቤት ለመታደም በትናንትናው ዕለት በሴንት…