Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሩሲያ የጦር መርከቧ በተፈጸመበት ጥቃት መውደሙን አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አንድ የጦር መርከቧ በጥቁር ባህር በተፈጸመበት ጥቃት መውደሙን አስታወቀች።
መርከቡ ሩሲያ በምትቆጣጠረው ክሬሚያ በሚገኘው ፊዮዶሲያ ወደብ አካባቢ በተፈጸመ ጥቃት መውደሙንም ነው የሩሲያ ባለስልጣናት ያስታወቁት።
የጦር መርከቡ ከተዋጊ…
የኢራን አብዮታዊ ዘብ የጦር አማካሪ መገደላቸው ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ የጦር አማካሪ ዚያድ ራሲ ሙሴቪ በእስራዔል ተፈጽሟል በተባለ የአየር ጥቃት በሶሪያ መገደላቸውን የሀገሪቱ ቴሌቪዝን አስታውቋል፡፡
ፕሬስ ቴቪ እንደዘገበው የጦር አማካሪው በሶሪያ ደማስቆ አቅራቢያ በምትገኘው ሳይዳ ዜይናብ ከተማ…
በጋዛ የተኩስ አቁም ማድረግ የቀይ ባህርን ውጥረት ያረግበዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔልና በሃማስ መካከል የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ በቀይ ባህር የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ብቸኛው መንገድ በጋዛ የተኩስ አቁም ማድረግ መሆኑን ባለሙያዎች ገለፁ፡፡
በየመን የሚገኙት የሃውቲ አማፂያን ቀይ ባህር…
የዓልሸባብ ከፍተኛ አመራር ማኣሊም አይማን መገደሉ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ዓልሸባብ ከፍተኛ አመራር ማኣሊም አይማን በአሜሪካ ኃይሎች ድጋፍ የሶማሊያ ጦር ባካሄደው ዘመቻ መገደሉ ተሰምቷል፡፡
ማኣሊም አይማን በሶማሊያና በአካባቢው ሀገራት የተለያዩ የሽብር ጥቃቶችን በመምራት አስፈጽሟል በሚል ሲታደን መቆየቱ…
የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ እርዳታ እንዲገባ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 12 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ እርዳታ እንዲገባ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ።
ምክር ቤቱ ለቀናት ሲያራዝመው በቆየው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ተወያይቶ በዛሬው እለት ተግባራዊ እንዲደረግ ማጽደቁን ቢቢሲ አስነብቧል።…
የሃውቲ አማፂያን በንግድ መርከቦች ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ ጥምረቱ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀይ ባህር ደህንነትን ለመጠበቅ የተቋቋመው ወታደራዊ ጥምረት የሃውቲ አማፂያን በቀይ ባህር በንግድ መርከቦች ላይ የሚፈጽሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ ጥሪ አቅርቧል፡፡
የሀውቲ አማፂያን በእስራኤል - ሃማስ ጦርነት ለፍልስጤማውያን ድጋፋቸውን ለማሳየት…
የአሜሪካና የቻይና ወታደራዊ ባለስልጣናት ከዓመት በኋላ የመጀመሪያ ውይይት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ እና የቻይና ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት ከአንድ ዓመት በላይ ቆይታ በኋላ የመጀመሪያ ውይይታቸውን አድርገዋል፡፡
የአሜሪካ ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንን ከቻይና አቻቸው ጋር የቪዲዮ ስብሰባ ማድረጋቸውን ፔንታጎን ገልጿል፡፡
ቤጂንግ…
ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት ጋር ተወያዩ፡፡
ዋና ፀሃፊው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከሙሳ ፋኪ…
ሰሜን ኮሪያ ትንኮሳ የሚፈጸምባት ከሆነ ኒውክሌር ከመጠቀም እንደማታመነታ አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ከጠላቶቿ ትንኮሳ የሚፈጸምባት ከሆነ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ከመጠቀም ወደ ኋላ አንደማትል አስታወቀች፡፡
የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን የሀገሪቱ ጦር ሰሞኑን አህጉር አቋራጭ ባላስቲክ ሚሳኤል በስኬት ማስወንጨፉን አወድሰዋል፡፡…
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ በኩዌት ኤሚር ህልፈት ሀዘናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በኩዌት ኤሚር ናዋፍ አል-አሕመድ አል-ሳባህ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንቷ የኩዌት ኤሚር ሼኽ ናዋፍ አል አሕማድ አል ሳባህ ከዚህ ዓለም በሞት መለየትን አስመልክቶ ለተኳቸው ለኤሚር ሼኽ መሻል አል…