Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ህንዳዊው ቢሊየነርና ልጃቸው ዚምባብዌ ውስጥ በአውሮፕላን አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንዳዊው ቢሊየነር ሃርፓል ራንዳዋ እና የ22 ዓመት ወንድ ልጃቸው አሜር ካቤር በዚምባብዌ በደረሰ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ፡፡ የድርጅታቸው የአልማዝ ኩባንያ ሪዮዚም ንብረት የሆነው የግል አውሮፕላን ከሀራሬ…

ለናኖ ቴክኖሎጂ ዕድገት አስተዋጽኦ ያበረከቱ 3 ሳይንቲስቶች በኬሚስትሪ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ናኖ ቴክኖሎጂ” አሁን ያለበት ደረጃ እንዲደርስ ትልቅ ሚና ያበረከቱ 3 ሳይንቲስቶች በኬሚስትሪ ዘርፍ የ2023ን የኖቤልን ሽልማት አሸንፈዋል፡፡ ሞንጊ ባዌንዲ፣ ሉዊስ ብሩስ እና አሌክሲ ኤኪሞቭ የተባሉት የኬሚስትሪ ተመራማሪዎች የዘንድሮውን…

የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ኬቨን ማካርቲን ከአፈ-ጉባዔነታቸው አነሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት የሪፐብሊካኑን አፈ-ጉባዔ ኬቨን ማካርቲ ከሥልጣን አነሳ፡፡ ምክር ቤቱ ኬቨን ማካርቲን 216 ለ 210 በሆነ ያልተጠበቀ ድምፅ ከሥልጣናቸው ያነሳው በፓርቲያቸው ውስጥ በፈጠሩት አለመግባባት ነው ተብሏል፡፡…

አል ሲሲ ለሦስተኛ ጊዜ ለፕሬዚዳንትነት ሊወዳደሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጹ ፕሬዚዳንት አብድል ፈታህ አል ሲሲ በመጪው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለሦስተኛ ጊዜ ሊወዳደሩ መሆኑ ተሰማ፡፡ ግብጽ ከፈረንጆቹ ታሕሳስ 10 እስከ 12 ቀን ድረስ ምርጫ ታካሂዳለች፡፡ አል ሲሲ የሀገሪቱ ፖለቲከኞች በተገኙበት ብሄራዊ ጉባዔ…

የአውሮፓ ኅብረት የ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ፓውንድ ወታደራዊ ድጋፍ ለዩክሬን ለማድረግ ቃል ገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ለገባችበት ጦርነት ድጋፍ ይሆን ዘንድ የ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ፓውንድ ወታደራዊ ድጋፍ ለማድረግ የአውሮፓ ኅብረት ቃል መግባቱ ተገለጸ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ከፍተኛ ተወካይ የሆኑት ጆሴፕ ቦሬል ÷ አሁንም የ27ቱ ሀገራት…

ወደ ጂቡቲ የሚደርገው በረራ በሣምንት 17 ጊዜ ሊሆን ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ ወደ ጂቡቲ የሚያደርገውን በረራ በሣምንት ወደ 17 ጊዜ አሳደገ፡፡ አየር መንገዱ ከፈረንጆቹ ኅዳር 1ቀን 2023 ጀምሮ ወደ ጂቡቲ የሚያደርገውን በረራ የሚያሳድገው ሦስት የሌሊት በረራዎችን በመጀመር…

የዘንድሮውን የኖቤል ሽልማት ለኮቪድ19 ክትባት መገኘት አስተዋፅዖ ያበረከቱ 2 ተመራማሪዎች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮውን የሕክምና ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ለኮቪድ 19 ክትባት መገኘት አስተዋፅዖ ያበረከቱ ሁለት ተመራማሪዎች ማሸነፋቸው ተገለጸ። ተመራማሪዎቹ ፕሮፌሰር ካታሊን ካሪኮ እና ፕሮፌሰር ድሩ ዌይስማን የዘንድሮውን የህክምና ዘርፍ የኖቤል ሽልማት…

አሜሪካ ዩክሬንን መርዳት እንደምትቀጥል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ ምንም እንኳን ጉምቱ የአሜሪካ ሕግ አውጪዎች አሜሪካ ቅድሚያ መሥጠት የሚገባትን የራሷን ጉዳዮች ቸል ብላለች እያሉ ቢገኙም ባይደን ግን አሁን ከዩክሬን የባሰ ቅድሚያ…

ብሪታንያ ወታደሮቿን ለዩክሬን የመላክ ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ወታደሮቿን ወደ ዩክሬን የመላክ ፍላጎት እንዳላት የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የብሪታንያ መከላከያ ሚኒስትር ግራንት ሻፕስ በዩክሬን ይፋዊ የስራ ጉብኝት ማድረጋቸውን አርቲ ዘግቧል፡፡ ሚኒስትሩ በዩክሬን ቆይታቸውም ÷…

በሜዲትራኒያን ባሕር የሚሞቱ ስደተኞች ቁጥር በ3 እጥፍ ጨመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ አውሮፓ ለመሻገር ሲሉ በሜዲትራኒያን ባሕር የሚሞቱ አፍሪካውያን ስደተኞች ቁጥር በሦስት እጥፍ መጨመሩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ለአብነትም ካለፈው ሰኔ ወር እስከ ነሐሴ ድረስ 990 አፍሪካውያን ስደተኞች በሜዲትራኒያን…