Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በእስራዔል – ጋዛ ጦርነት እስከ አሁን ከ1 ሺህ 600 በላይ ሕይወት መቀጠፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ወታደራዊ ኃይል ከሃማስ ታጣቂዎች ጋር በገባበት ጦርነት ከ1 ሺህ 600 በላይ ሕይወት መቀጠፉ ተገለጸ፡፡ በጦርነቱ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 704ቱ ፍልስጤማውያን ሲሆኑ ከ900 የሚልቁት ደግሞ እስራዔላውያን መሆናቸውን መረጃዎች…

በአፍጋኒስታን የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከተጎዱት አብዛኞቹ ሴቶች እና ሕፃናት ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋኒስታን በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከተጎዱት አብዛኞቹ ሴቶች እና ሕፃናት መሆናቸውን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የአፍጋኒስታን መሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ባሳለፍነው ቅዳሜ ዕለት ንጋት 11 ሰዓት አካባቢ መከሰቱ የሚታወስ ነው፡፡…

የእስራኤልና ሃማስን ግጭት ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ እንዳይጨምር ተሰግቷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለትም በእስራኤል እና በጋዛ ያለው ሁኔታ ከመካከለኛው ምስራቅ የሚመጣውን የነዳጅ ምርት ሊያስተጓጉል ይችላል በሚል ስጋት የነዳጅ ዋጋ መጨመሩ ተገልጿል፡፡ የዓለም አቀፉ መለኪያ የሆነው ብሬንት የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋን በበርሚል ወደ 87…

አሜሪካ ጦሯን ወደ እስራኤል ማስጠጋቷ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በደቡባዊ እስራኤል ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ አሜሪካ ጦሯን ወደ እስራኤል ማስጠጋቷ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት እንዳስታወቀው÷ የሃማስን ጥቃት ተከትሎ ዋሺንግተን  የአውሮፕላን ተሸካሚዎችን፣ መርከቦች እና ተዋጊ ጄቶችን ወደ…

በእስራዔል-ሃማስ ጦርነት በትንሹ የ1 ሺህ 113 ሰዎች ሕይወት መቀጠፉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍልስጤሙ ሃማስና በእስራዔል መካከል የሚካሄደው ውጊያ እስካሁን ቢያንስ የ1 ሺህ 113 ሰዎችን ሕይወት መቅጠፉ ተገለጸ፡፡ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል 413ቱ ፍልስጤማውያን ሲሆኑ 700ዎቹ ደግሞ እስራዔላውያን ናቸው ተብሏል፡፡ የሃማስ ቡድን…

አሜሪካ በ42 የቻይና ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለሩሲያ ወታደራዊ ኃይል “የጦር ቁሶችን አቅርበዋል” ባለቻቸው 42 የቻይና ኩባንያዎች ላይ የንግድ እንቅስቃሴ ገድብ መጣሏን አስታወቀች፡፡ በተጨማሪም በኢስቶኒያ፣ ፊንላንድ፣ ጀርመን፣ ሕንድ፣ ቱርክ፣ እንግሊዝ እና የተባበሩት ዓረብ…

እስራዔል እና ፍልስጤም ወደ ድርድር እንዲመለሱ ሩሲያ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል እና ፍልስጤም ጦር መማዘዙን አቁመው ውዝግባቸውን በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲፈቱ ሩሲያ ጠየቀች፡፡ የሩሲያው ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካዒል ቦግዳኖቭ÷ “የተፈጠረው ውጥረት መቋጫ ወደ ሌለው ግጭት እንዳያመራ ሀገራቱ በንግግር ችግሮቻቸውን…

በሕንድ በጎርፍ አደጋ የ 56 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምሥራቅ ሕንድ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ የ56 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ በተጨማሪም 16 የሕንድ ወታደሮችን ጨምሮ ከ100 በላይ ዜጎች የገቡበት አልታወቀም ተብሏል፡፡ አደጋው የተከሰተው ከባድ ዝናብ መጣሉን ተከትሎ የሂማሊያ ባሕር ጠርዝ…

ኢራናዊቷ ናርጌስ ሞሐመዲ የ2023 የኖቤል የሰላም ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2023 የኖቤል የሰላም ሽልማት ኢራናዊቷ ናርጌስ ሞሐመዲ አሸነፈች። ናርጌስ ሞሐመዲ በሀገሯ ኢራን በሚገኘው ኤቪን በሚባለው ማረሚያ ቤት በእስር ላይ ትገኛለች። ወጣቷ በሀገሯ የሰብአዊ መብት አቀንቃኝ እና የነፃነት ታጋይ…

ኖርዌያዊው ደራሲ ጆን ፎሴ በስነ ፅሁፍ ዘርፍ የኖቤል ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖርዌያዊው ደራሲ ጆን ፎሴ የ2023ቱን የስነ ፅሁፍ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት አሸንፏል፡፡ ደራሲው መናገር የማይችሉ ሰዎች በድምጽ ሊገነዘቧቸው የሚችሉ የፈጠራ ተውኔቶችን በመፃፉ ነው በዘርፉ የኖቤል ሽልማትን ማሸነፍ የቻለው፡፡ የዘርፉ አወዳዳሪ…