Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በፓኪስታን በአጥፍቶ ጠፊ በተፈጸመ ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን በአጥፍቶ ጠፊ በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት ከ50 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡
ጥቃቱ በፓኪስታን ደቡብ ምዕራብ ባሎቺስታን ማስቱንግ ከተማ በሚገኝ አንድ መስጅድ አጠገብ መፈጸሙን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
የቦምብ ጥቃቱ የነቢዩ መሐመድ…
ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር ) የሞያሌ ድንበር ተሻጋሪ ልማት አመቻች ጽህፈት ቤትን መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸኃፊ ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር ) የሞያሌ ድንበር ተሻጋሪ ልማት አመቻች ጽህፈት ቤትን መርቀው ከፍተዋል፡፡
ወርቅነህ(ዶ/ር) ጽህፈት ቤቱን መርቀው የከፈቱት ከማርሳቢት ግዛት…
6 ሺህ ዓመት እድሜ ያላቸው ጥንታዊ ጫማዎች በስፔን ዋሻ ተገኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6 ሺህ ዓመት እድሜ ያላቸው ጥንታዊ የአውሮፓውያን ጫማዎች ስፔን መገኘታቸውን ተመራማሪዎች አስታውቀዋል፡፡
ጥንታዊ ጫማዎቹ በደቡባዊ ምዕራብ ስፔን በአንዳሉሺያ ግዛት ‘የሌሊት ወፍ ዋሻ’ ተብሎ በሚጠራው ዋሻ ውስጥ መገኘታቸውን ነው ተመራማሪዎቹ…
በኤሌክትሪክ የሚሠራ አውሮፕላን የመጀመሪያውን የተሳካ በረራ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሠራ አውሮፕላን የመጀመሪያውን የተሳካ ዓለምአቀፍ በረራ አደረገ፡፡
በረራውን ወደ ካናዳ ሞንትሪያል ያደረገው አውሮፕላን መንገደኞችን እና ጭነት ለማጓጓዝ በሚያስችል መልኩ መሠራቱም ተነግሯል፡፡
“ቤታ ቴክኖሎጂስ”…
ፖላንድ የመጀመሪያዋን የኒውክሌር ማብላያ ማዕከል ልትገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖላንድ መንግስት በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውን የኒውክሌር ማብላያ ማዕከል ለመገንባት ከአሜሪካ ኩባንያዎች ጋር ተፈራርሟል፡፡
ዌስትንግሃውስ ኤሌክትሪክ እና ቤችቴል የተባሉ ሁለት የአሜሪካ ኩባንያዎች ናቸው በፖላንድ የመጀመሪያውን የኒውክሌር…
የሃሪ ፖተር ፊልም ተዋናይ ማይክል ጋምቦን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃሪ ፖተር ፊልም ተዋናይ ማይክል ጋምቦን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
ማይክል ጋምቦን በተወለደ በ82 ዓመቱ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ቤተሰቦቹ አስታውቀዋል፡፡
ተዋናዩ እጅግ ተወዳጅ በሆኑት የሃሪ ፖተር ተከታታይ ፊልሞች…
ታይዋን በራሷ አቅም የተሰራ ባሕር ሰርጓጅ መርከብ ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን በራሷ አቅም የተሰራ ባሕር ሰርጓጅ መርከብ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጋለች፡፡
ለታይዋን የመጀመሪያ የተባለው ይህ ባሕር ሰርጓጅ መርከብ ፕሬዚዳንት ሳዪ ኢንግዊን በተገኙበት ነው ይፋ የተደረገው፡፡
ባሕር ሰርጓጅ መርከቡ የታይዋንን…
በኢራቅ በሰርግ ሥነ ስርዓት በእሳት አደጋ የ100 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢራቅ በሰርግ ሥነ ስርአት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ 100 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ።
በአደጋው ለህልፈት ከተዳረጉት በተጨማሪ 150 ሰዎች መቁሰላቸውንም ነው ቢቢሲ በዘገባው ያመላከተው።
የእሳት አደጋው መንስኤ…
የአፍሪካ የንግድ ፋይናንስን ለማሳደግ የሚያስችል 300 ሚሊየን ዶላር ብድር ከቻይና ተገኘ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ከቻይና ኤክስፖርትና ኢምፖርት ባንክ ጋር የ300 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት መፈራረሙን አስታውቋል።
ስምምነቱ በግብፅ ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ዓመታዊ ስብሰባዎች ጎን ለጎን እንደተፈረመ ነው…
የአውሮፓ ኮሚሽን የ127 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ለቱኒዚያ ፈቀደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ኅብረት እና በቱኒዚያ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ሠነድ ተግባራዊ ለማድረግ የአውሮፓ ኮሚሽን የ127 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ መፍቀዱን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ ከፈቀደው ጠቅላላ ገንዘብ 60 ሚሊየን ዩሮው ለሀገሪቷ በጀት ድጋፍ የሚውል ሲሆን…