Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ 500 ሺህ ለሚደርሱ የቬኒዝዌላ ፍልሰተኞች የሥራ ፈቃድ ሰጠች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከፈረንጆቹ ነኀሤ ወር በፊት ድንበር አቋርጠው ለገቡ 500 ሺህ ያኅል የቬኒዝዌላ ፍልሰተኞች የሥራ ፈቃድ ሰጠች፡፡
የባይደን አስተዳደር ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው በበርካታ የቬኒዝዌላ ጥገኝነት ጠያቂዎች በመጨናነቁ መሆኑን ብሉምበርግ…
ዲሞክራቲክ ኮንጎ የተመድ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ እንዲወጣ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ በፍጥነት እንዲወጣ ጥሪ አቅርባለች፡፡
በተመድ 78ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ትሺሴኬዲ÷ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግዛቷን…
ዲሞክራቲክ ኮንጎ የተመድ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ እንዲወጣ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ በፍጥነት እንዲወጣ ጥሪ አቅርባለች፡፡
በተመድ 78ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ትሺሴኬዲ÷ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግዛቷን…
አዘርባጃን በናጎርኖ ኳራባግ ለተገደሉ የሩሲያ ሰላም አስከባሪዎች ይቅርታ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዘርባጃን በናጎርኖ ኳራባግ ለተገደሉ የሩሲያ ሰላም አስከባሪዎች ይቅርታ መጠየቋን ክሬምሊን አስታውቋል፡፡
የአዘርባጃን ፕሬዚደንት ኢልሃም ኤሊየቭ ÷ ሀገራቸው በወሰደችው የአፀፋ ወታደራዊ ርምጃ በተገደሉ የሩሲያ ሰላም አስከባሪዎች ይቅርታ ጠይቀው…
ዘለንስኪ ተመድ ሩሲያ ድምጽን በድምጽ የመሻር ስልጣኗን እንዲያነሳ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሩሲያን ድምጽን በድምጽ የመሻር ስልጣን እንዲያነሳ ጠይቀዋል፡፡
በተመድ 78ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ፕሬዚዳንቱ ሩሲያ በሀገራቸው ላይ የፈጸመችው…
የሶርያው ፕሬዚዳንት ባሻር አል-አሳድ ለጉብኝት ቻይና ገቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12 ዓመታት በዘለቀ ጦርነት ውስጥ የምትገኘው ሶሪያ ፕሬዚዳንት ባሻር አል-አሳድ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ቻይና ይገኛሉ።
የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ሀገሪቱ ወደ ጦርነት ከገባችበት ጊዜ ጀምሮ የመጀመሪያ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
በሶሪያ ጦርነት…
አሜሪካ በሱዳን ግጭት ለተጎዱ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል ከ130 ሚሊየን ዶላር በላይ ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሱዳን በተቀሰቀሰው ግጭት ለተጎዱ የሚውል ከ130 ሚሊየን ዶላር በላይ ተጨማሪ ሰብዓዊ ድጋፍ ይፋ አደረገች፡፡
ዋሺንግተን አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፉን የምትለቀው በአሜሪካ የልማት ተራድዖ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ) በኩል መሆኑ ተገልጿል፡፡…
ብዙ መሪ ሀሳቦች ቢነገሩም የአፍሪካውያን ችግር ግን አልተቀየረም – ፕሬዚዳንት ቲኑቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየጊዜው ብዙ መሪ ሀሳቦች ቢነገሩም የአፍሪካውያን ችግር ግን እንዳለ ነው ሲሉ የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ቦላ አህመድ ቲኑቡ ተናገሩ፡፡
በ78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስብሰባ ንግግር ያደረጉት የናይጄሪያው ፕሬዚዳንት ቲኑቡ የመልካም…
ፕሬዚዳንት ፑቲን በቀጣዩ ወር ከቻይናው አቻቸው ጋር ሊመክሩ ነው
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቀጣዩ ወር በቻይና ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተሰማ።
የሩሲያ ብሄራዊ የፀጥታ ምክር ቤት ፀሃፊ ኒኮላይ ፓትሩሼቭ ፑቲን በቀጣዩ ወር ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በቤጂንግ እንደሚገናኙ ገልጸዋል።…
አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ለመወጣት ለባለብዙ ወገን ተቋማት ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ለመወጣት ለባለብዙ ወገን ተቋማት ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ተቋማት ዓለም ያለበትን ሁኔታ ካላንጸባረቁ ችግሮችን በብቃት መፍታት እንደማይቻል ገልጸው፤ ተቋማቱ…