Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉዳይን አፍሪካ በግንባር ቀደምትነት መምራት እንዳለባት ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉዳይን በመምራት ረገድ አፍሪካ ግንባር ቀደም መሆን አለባት ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የመሠረተ ልማትና ኢነርጂ ኮሚሽነር አቡ-ዘይድ አማኒ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ኮሚሽነሯ ከCOP28 በፊት…
ኬንያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ልትገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ ከፈረንጆቹ 2027 ጀምሮ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ልትጀምር ማቀዷ ተገለጸ፡፡
ዕቅዱ የሀገሪቷ የሕዝብ ቁጥር ከመጨመሩ ጋር ተያይዞ ከዓየር ብክለት ነጻ የሆነ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት በማስፈለጉ ነው ተብሏል፡፡
የሀገሪቷ…
በነዳጅ የበለጸጉ ሀገራት የዓየር ንብረት ታክስ መክፈል አለባቸው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነዳጅ የበለጸጉ ሀገራት አዳጊ ሀገራት የዓየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እንዲረዳቸው ታክስ መክፈል አለባቸው ሲሉ የቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጎርደን ብራውን ገለፁ።
ጎርደን ብራውን እንዳሉት እንደ ሳዑዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ…
ፈረንሳይ ዲፕሎማቶቿን እና ወታደሮቿን ከኒጀር እንደምታስወጣ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር የተፈጸመውን መፈንቅለ-መንግስት ተከትሎ ፈረንሳይ ዲፕሎማቶቿን እና ወታደሮቿን እንደምታስወጣ ገለጸች።
የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ÷ ሀገራቸው በኒጀር ያሏትን አምባሳደሮች እና በርካታ ዲፕሎማቶች በሠዓታት ዕድሜ ውስጥ…
ማማ ዱይንግ ጉድ የሴቶችን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ለማሳደግ ከሁዋዌይ ጋር እየሰሩ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ቀዳማዊት እመቤት ራቼል ሩቶ የሚመራው ‘ማማ ዱይንግ ጉድ’ የተባለው ድርጅት ሴቶችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማብቃት ከሁዋዌይ ጋር ጥምረት ፈጥሮ እየሰራ ነው።
ድርጅቱ ከ14 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኬንያ ሴቶች ማኅበራትን በዲጂታል ክኅሎት…
በቤኒን የነዳጅ ማከማቻ በደረሰ የእሳት አደጋ የ35 ሰዎች ሕይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒን የነዳጅ ማከማቻ መጋዘን ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ 35 ሰዎች ለሕልፈት ተዳርገዋል፡፡
አደጋው ቤኒን ከናይጄሪያ ጋር በምትዋሰንበር ድንበር ላይ በምትገኘው ሴሜ-ፖድጂ ከተማ በሚገኝ ሕገ ወጥ የነዳጅ ማከማቻ ስፍራ እንደሆነ…
አልቡርሃን ለሰላም ድርድር ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ጀነራል አብዱል ፋታህ አልቡርሃን ለሰላም ድርድር ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ።
አል ቡርሃን ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ጋር ለሰላም ድርድር ለመቀመጥ ፈቃደኛ…
የጸጥታው ምክር ቤት ግጭቶችን ለመከላከልና ሰላም ለማረጋገጥ ስር-ነቀል ማሻሻያ እንዲያደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ግጭቶችን አስቀድሞ ለመከላከልና የዓለምን ሰላም ለማረጋገጥ የሚያስችል ስር-ነቀል ማሻሻያ እንዲያደርግ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጠየቁ።
ፕሬዚዳንቱ ኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው…
የአሜሪካ ዘመናዊ ታንኮች ከቀናት በኋላ ዩክሬን ይደርሳሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በእርዳታ የላከቻቸው አብራምስ ኤም 1 ታንኮች በቀናት ውስጥ ዩክሬን እንደሚደርሱ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ይህንን ያሉት ትናንት ከዩክሬን አቻቸው ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ጋር በዋይት ሀውስ ተገናኝተው…
ፒሮላ የተሰኘ አዲስ የኮቪድ-19 ዝርያ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፒሮላ የተባለ አዲስ የኮቪድ-19 ዝርያ በኒውዝላንድ ቆሻሻ ውሃ ውስጥ መገኘቱ ተገለጸ፡፡
ቫይረሱ ከፈረንጆቹ ሐምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሥርጭቱን ሳይጀምር አልቀረም ተብሏል፡፡
የዘርፉ አጥኚዎች ቢኤ.2.86 የሚል መጠሪያ…