Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አይኤምኤፍ ለሞሮኮ የ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ብድር አመቻቸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) በከባድ መሬት መንቀጥቀጥ ለተመታችው ሞሮኮ በረጅም ጊዜ የሚከፈል የ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ብድር ማመቻቸቱ ተገለጸ፡፡
የአይኤምኤፍ ሥራ አስኪያጅ ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ÷ ተቋሙ ለሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር…
ሩሲያ የቻይናን የተኩስ አቁም ጥሪ ተቀበለች
አዲሰ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከዩክሬን ጋር እያደረች ያለውን ተኩስ እንድታቆም ቻይና ያቀረበችላትን ጥሪ ተቀብላለች፡፡
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ፥ በዩክሬን ያለውን ጦርነት ለማስቆምና ወደ ድርድር ለመመለስ የቻይናን የአቋም መግለጫ አድንቀዋል ተብሏል፡፡…
የአየር ንብረት ለውጥ በሊቢያ የደረሰውን የጎርፍ አደጋ የከፋ እንዲሆን ማድረጉ በጥናት ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊቢያ ለደረሰው አስከፊ የጎርፍ አደጋ ከሚጠቀሱ ዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ የአየር ንብረት ለውጥ መሆኑን ጥናት አመላከተ፡፡
ከየሀገራቱ ተሰባስበው የዓለምን የዓየር ንብረት በማጥናት መፍትሄ የሚያመላክቱት የሳይንቲስቶች ቡድን በዛሬው ዕለት…
ህንድ የካናዳ ዲፕሎማት በ5 ቀናት ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ የካናዳ ከፍተኛ ዲፕሎማት በ5 ቀናት ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ማስተላለፏን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ህንድ ትዕዛዙን ያስተላለፈችው በካናዳ “የሲክ“ ተገንጣይ በመገደሉ እየተባባሰ በመጣው…
በሊቢያ የደረሰው የጎርፍ አደጋ የሀገሪቱን ምስራቃዊ ክፍል መሰረተ ልማት 70 በመቶውን እንዳወደመ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሊቢያ በቅርቡ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ 70 በመቶ የሚሆነውን የአካባቢውን መሰረተ ልማትና ተቋማት ማውደሙን የሀገሪቱ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
በተከሰተው ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ምክንያት ደርናን ከሱሳ፣ አልቁባና ከሌሎች ስድስት…
ትዊተር አገልግሎቱን በክፍያ ሊያደርግ ይችላል እየተባለ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤክስ ምልክት ራሱን እንደ አዲስ እያስተዋወቀ የሚገኘው ትዊተር አገልግሎቱን በክፍያ ሊያደርግ ይችላል እየተባለ ነው፡፡
ኤሎን መስክ ሐሳቡን የገለጸው ከእስራዔሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ጋር በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ተገናኝተው በመከሩበት…
አሜሪካ እና ኢራን እስረኞችን ተለዋወጡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ኢራን የእስርኛ ልውውጥ ማድረጋቸው ተሰምቷል።
ሀገራቱ አምስት አምስት እስረኞችን የተለዋወጡ ሲሆን፥ አሜሪካ የታገደ የኢራንን 6 ቢሊየን ዶላር በተጨማሪነት መልቀቋም ነው የተሰማው።
የእስረኛ ልውውጡ በዋሺንግተን እና ቴህራን…
የብሪቲሽ ወረቀት ማምረቻ በሩሲያ የሚገኘውን ፋብሪካ ሊሸጥ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪቲሽ የወረቀት እና የማሸጊያ አምራች ኩባንያ ‘ሞንዲ’ ሀገሪቱን ሙሉ ለሙሉ ለቆ ለመውጣት በሩሲያ የቀረውን የመጨረሻ ፋብሪካ ለመሸጥ ከስምምነት መድረሱን አስታውቋል፡፡
ኩባንያው በሰጠው መግለጫ የወረቀት ማምረቻውን በሞስኮ…
ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በጠፈር ምርምር ዘርፍ ኤሎን መስክ ከቱርክ ጋር እንዲሰራ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ሀገራቸው በጠፈር ምርምር ዘርፍ የያዘችውን መርሐ-ግብር ኤሎን መስክ እንዲያግዝ ጠየቁ፡፡
ኤርዶኻን ከኤሎን መስክ ጋር ተገናኝተው የመከሩት በአሜሪካ ኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 78ኛው የተመድ ጠቅላላ…
አሜሪካ የጠፋባትን ኤፍ -35 የጦር ጄት እየፈለገች ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የጠፋባትን ኤፍ -35 ተዋጊ የጦር ጄት መፈለግ ጀምራለች፡፡
በደቡብ ካሮላይና የሠፈሩት የአሜሪካ አየር ኃይል ጦር አባላት ሕዝቡ ጄቱን ወይም ስብርባሪውን በማፈላለግ ረገድ እንዲተባበሯቸው ጠይቀዋል።
ትናንት ከሠዓት ጄቱን ሲያበሩ…