Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
መንግስታት የአንድ ወገን ማዕቀብን እንዲያቆሙ የሚጠይቅ ውሳኔ ፀደቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት (ዩ ኤን ኤች አር ሲ) መንግስታት የአንድ ወገን ማዕቀብ እንዲያቆሙ የሚጠይቅ ውሳኔ አፀደቀ፡፡
ምክር ቤቱ ሰኞ ዕለት ሁሉም ሀገራት የዓለም አቀፍ ህግን እና የሀገራትን ሰላማዊ ግንኙነት…
አሜሪካ ከደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን ጋር የባሕር ኃይል ልምምድ ጀመረች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ፣ ደቡብ ኮሪያ እና ጃፓን ጥምር የባሕር ኃይል ወታደራዊ ልምምድ ማካሄድ ጀመሩ፡፡
ወታደራዊ ልምምዱ በአሜሪካ የሚመራ ሲሆን፥ በኒውክሌር የሚንቀሳቀሰው የአሜሪካው አውሮፕላን ተሸካሚ ግዙፍ መርከብ ተሳታፊ መሆኑን አር ቲ ዘግቧል፡፡…
ዓለም አቀፉ የነዳጅ ዋጋ መጨመሩ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ላኪ አባል ሀገራት “ኦፔክ”ለዓለም አቀፉ ገበያ የሚያቀርቡትን የነዳጅ መጠን ለመቀነስ መወሰናቸውን አስታወቁ።
ሀገራቱ በቀን በ1 ነጥብ 16 ሚሊየን በርሜል ነው ለመቀነስ የተስማሙት።
ነዳጅ ላኪ አባል ሀገራቱ ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ…
ትራምፕ የወንጀል ክስ የተመሠረተባቸው የመጀመሪያው የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነዋል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀድሞዋን የወሲብ ፊልም ተዋናይ ስቶርሚ ዳንኤልስን ዝም ለማሰኘት 130 ሺህ ዶላር ከፍለዋል በሚል ክስ ሊመሰረትባቸው መሆኑ ተሰማ።
ትራምፕ በፈረንጆቹ 2016 በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ…
ቻይና እና ብራዚል የአሜሪካን ዶላር ከግብይታቸው ለማሥወጣት ተሥማሙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ብራዚል የአሜሪካን ዶላር መጠቀም አቁመው በራሳቸው ምንዛሬ ለመገበያየት ስምምነት ላይ ደረሱ።
የብራዚል መንግስት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ ሥምምነቱ በዓለም ሁለተኛዋ የትልቅ ኢኮኖሚ ባለቤት የሆነችውን ቻይና እና በላቲን…
በልምምድ ላይ የነበሩ ሁለት የአሜሪካ የጦር ሄሊኮፕተሮች ተከሰከሱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኬንታኪ ግዛት በልምምድ ላይ የነበሩ ሁለት የአሜሪካ የጦር ሄሊኮፕተሮች መከስከሳቸውን የሀገሪቱ ጦር አስታውቋል፡፡
የአሜሪካ ጦር ቃል አቀባይ ኖንዲስ ቱርማን በሄሊኮፕተሩ ውስጥ የነበሩ የልምምድ ሰራተኞች ቁጥር እና በሄሊኮፕተሩ መከስከስ…
ቻይና የታይዋን መሪ በአሜሪካ ጉብኝት እንዳያደርጉ አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የታይዋን መሪ ጻይ ኢንግ ዌን በአሜሪካ ሊያደርጉ ያሰቡትን ጉብኝት እንዳያደርጉ አስጠንቅቃለች፡፡
ቤጂንግ የታይዋን መሪ ከአሜሪካ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ኬቪን ማካርቲ ጋር ከተገናኙ የአፀፋ እርምጃዎችን እንደምትወስድ አስጠንቅቃለቸ፡፡
ጻይ…
ሩሲያ ያርስ በተባለው አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀመረች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ያርስ የተባለውን አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል በመጠቀም ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ መጀመሯን አስታውቃለች፡፡
በወታደራዊ ልምምዱ ከ3 ሺህ በላይ ወታደሮች ተሳታፊ ሶሆኑ 300 ያርስ ሚሳኤል ደግሞ ጥቅም ላይ እንደሚውል አልጄዚረ የሩሲያን…
የዩዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ ዘንድሮ ከመከላከያ ጡረታ መውጣቴ ቁርጥ ነው አሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ ጀነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ዘንድሮ ከሀገሪቷ መከላከያ በጡረታ እንደሚወጡ በትዊተር ገፃቸው አስታወቁ፡፡
የጦር ጄኔራሉ በትዊተር ገጻቸው ይህን ያሉት በዩጋንዳ መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ለ30 ዓመታት ለሚጠጋ ጊዜ…
የዓለማችን የምጣኔ ሐብት ቀውስ እየተባባሰ መምጣቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን የምጣኔ ሐብት ቀውስ እየተባባሰ መምጣቱን የዓለምአቀፉ የገንዘብ ተቋም አስታወቀ፡፡
የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ክሪስታሊና ጆርጂየቫ ፋይናንሱ “ከድጡ ወደ ማጡ” እየገባ ነው ሲሉ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ማሳሰቢያ የሠጡት ቤጂንግ…