Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ኔቶ ከፍተኛ ያለውን ጥምር የዓየር ኃይል ልምምድ ሊያካሂድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት አባል ሀገራት (ኔቶ) ከፍተኛ የዓየር ኃይል ልምምድ ሊያካሂዱ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በጀርመን ጦር ኃይሎች መሪነት ይካሄዳል የተባለው ይኼው ልምምድ 10 ሺህ ያኅል ወታደሮችንና 220 የጦር አውሮፕላኖችን…

ኢራን በሳዑዲ ኤምባሲዋን ዳግም ለመክፈት የቴክኒክ ልዑክ ወደ ሪያድ ልትልክ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲዋን ዳግም ስራ ለማስጀመር የቴክኒክ ልዑክ ወደ ሪያድ በተያዘው ሳምንት ልትልክ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ ኢራን እና ሳዑዲ ዓረቢያ ከሰባት ዓመታት ባላንጣነት በኋላ በቻይና አሸማጋይነት ወደ ቀደመ ግንኙነታቸው ለመመለስ…

ኢራን በሳዑዲ ኤምባሲዋን ዳግም ለመክፈት የቴክኒክ ልዑክ ወደ ሪያድ ልትልክ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በሳዑዲ ዓረቢያ ኤማባሲዋን ዳግም ስራ ለማስጀመር የቴክኒክ ልዑክ ወደ ሪያድ በተያዘው ሳምንት ልትልክ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ ኢራን እና ሳዑዲ ዓረቢያ ከሰባት ዓመታት ባላንጣነት በኋላ በቻይና አሸማጋይነት ወደ ቀደመ ግንኙነታቸው ለመመለስ…

ቻይና በታይዋን ዙሪያ ወታደራዊ ልምምድ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ጦር በዛሬው ዕለት በታይዋን አቅራቢያ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ወታደራዊ ልምምድ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ በልምምዱም የውጊያ ዝግጁነት ቅኝቶች እና ወታደራዊ ስልጠናዎች መካሄዳቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡ ልምምዱም “ታይዋን እና ውጫዊ…

500 ሰዎች ብቻ የሚኖሩባት የዓለማችን እጅግ ቀዝቃዛዋ መንደር – ኦይሚያኮን

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩሲያ ግዛት በሳይቤሪያ አካባቢ የምትገኘዋን 500 ሰዎች ብቻ የሚኖሩባትን የዓለማችንን እጅግ ቀዝቃዛዋን መንደር እናስተዋውቃችሁ፡፡ አነስተኛዋና ቀዝቃዛዋ መንደር ኦይሚያኮን ትባላለች፡፡ የኦይሚያኮን መንደር ዓመታዊ አማካኝ የቅዝቃዜ መጠን…

ዩክሬን ኔቶን መቀላቀል የለባትም ስትል አሜሪካ ተቃወመች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አንዳንድ የኔቶ አባል ሀገራት ዩክሬን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) እንድትቀላቀል የሚያደርጉትን ጥረት አሜሪካ ተቃወመች፡፡ ዩክሬን ኔቶን እንድትቀላቀል የሚሹ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅቱ አባል ሀገራት ግልፅ ያሉትን “አቅጣጫ”…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በሩሲያ አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ እንዲሳተፉ ጋበዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭድሚር ፑቲን የአፍሪካ መሪዎች በሴንት ፒተርስበርግ በሚካሄደው የሩሲያ አፍሪካ ጉባኤ እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፑቲን በጣም አስፈላጊ ሲሉ ለገለፁት የሩሲያ አፍሪከ የመሪዎች ጉባኤ ሩሲያ በቂ ቅድመ ዝግጅት እያደረገች…

ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ኅብረት በሩሲያ – ዩክሬን ጉዳይ ላይ ከቻይና ጋር ሊመክሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን በዩክሬን ጉዳይ ላይ ከቻይና ጋር ሊመክሩ ነው። የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ዴር ሌየን ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ…

ፊንላንድ ኔቶን በይፋ ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅትን (ኔቶ) በይፋ ተቀላቅላለች፡፡ የፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔካ ሃቪስቶ ሀገራቸው ኔቶን የተቀላቀለችበትን ሰነድ ለአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አስረክበዋል። ይህን…

የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዛሬው ዕለት በኒውዮርክ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡ በአሜሪካ ታሪክ በወንጀል የተከሰሱ የመጀመሪያው የቀድሞ ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ÷በአሁኑ ስዓትም የቀረበባቸው ክስ ለመስማት ኒዮርክ በሚገኘው…