Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ውጥረት እያባባሰች ነው አለች ኢራን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ያልተሳካላትን ኢራን-ጠል ፖሊሲዋን መሰረት በማድረግ በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ውጥረት እያባባሰች ነው ሲል የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሰሞኑን በቀጠናው ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ የኢራን የውጭ…
ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የጠበቀ ቅንጅት በመፍጠር በሀገራቱ ድንበር መካከል የታጠቁ ሃይሎች እንዳይንቀሳቀሱ እንደምትከላከል አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የጠበቀ ቅንጅት በመፍጠር በሀገራቱ ድንበር መካከል የትኛውም የታጠቁ ሃይሎች እንዳይንቀሳቀሱ እንደምትከላከል የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሱዳን መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጀኔራል…
ሩሲያ ከዩክሬን ለሚከፈትባት ጥቃት ከባድ አፀፋዊ ምላሽ ትሰጣለች – ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ዩክሬን ሀገራቸው ላይ ጥቃት ከከፈተች አፀፋዊ ምላሹ እጅግ የከፋ እንደሚሆን አስጠነቀቁ።
ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ አንዳንድ የዩክሬን ባለሥልጣናት ሩሲያን ለማስፈራራት በመገናኛ ብዙኃን መግለጫዎችን ሲሰጡ…
በጋና ገዳይ የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና በተላላፊነቱ እና በገዳይነቱ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው የሚነገርለት የማርበርግ ቫይረስ መከሰቱን ገለጸች፡፡
በጋና ደቡብ አሻንቲ ግዛት ሁለት ሰዎች በቫይረሱ ከተጠቁ በኋላ ሆስፒታል ደርሰው ሕይወታቸው እንዳለፈም ነው የተመላከተው፡፡…
የምዕራባውያን የበላይነት እያከተመ ነው – ቶኒ ብሌየር
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራቡ ዓለም የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ የበላይነት አክትሞ ከምሥራቁ ጋር እኩል የሚወስኑበት ጊዜ ላይ መደረሱን የቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ቢሌየር አስታወቁ፡፡
ብሌየር አክለውም÷ የአሜሪካ እና አጋሮቿ ዓለም አቀፋዊ የበላይነት…
ብሪታንያ በከፍተኛ የሙቀት ማዕበል ልትመታ እንደምትችል የአየር ንብረት ትንበያ መረጃ አመላከተ
በአዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥለው ሳምንት ዋና ከተማዋን ለንደንን ጠምሮ የብሪታንያ አንዳንድ አካባቢዎች በከፍተኛ የሙቀት ሞገድ ሊመቱ እንደሚችሉ የሀገሪቱ የአየር ንብረት ትንበያ ቢሮ አስጠንቅቋል፡፡
ማስጠንቀቂያውን ተከትሎ የአገሪቱ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁ…
አብላጫው አሜሪካዊ ጆ ባይደን በድጋሚ ለፕሬዚዳንትነት መወዳደር የለባቸውም ብሎ እንደሚያምን ጥናት አመለከተ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አብላጫው አሜሪካዊ ጆ ባይደን በድጋሚ ለፕሬዚዳንትነት መወዳደር የለባቸውም ብሎ እንደሚያምን የተሰበሰበ የህዝብ አስተያየት አመለከተ።
ያሁ ኒውስ በቅርቡ ባሰባሰበው የህዝብ አስተያየት መሰረት፥ ድምፅ ሰጪ አሜሪካውያን መካከል በፈረንጆቹ…
የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ድራጊ ሥልጣን ሊለቁ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥምር መንግስት ለመመሥረት የሚያስችላቸውን የመተማመኛ ድምጽ ማጣታቸውን ተከትሎ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ድራጊ ከሥልጣናቸው እንደሚለቁ አስታውቀዋል፡፡
ማሪዮ ድራጊ የጣሊያንን ጥምር መንግስት ያቆየው መተማመናችን አብቅቶለታል ማለታቸውን ቢቢሲ…
ሩሲያ እና ዩክሬን በውይይት ሠላም እንዲያሰፍኑ ቻይና ጠየቀች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ንግድ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሹ ጁቲንግ፥ ሩሲያ እና ዩክሬን ጥቅማቸውን ባስጠበቀ መልኩ በመካከላቸው ለቆየው ውዝግብ ዕልባት እንዲሰጡ ቻይና መጠየቋን ገልጸዋል።
የአሜሪካ ግምጃ ቤት ጸሐፊ ጃኔት ዬለን ሩሲያ የነዳጅ ዋጋ በምትቀንስበት…
ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት በተካሄደው የመጀመሪያው ዙር ፉክክር ሪሺ ሱናክ አብላጫውን ድምጽ አገኙ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት በተካሄደው የመጀመሪያው ዙር የድምጽ አሰጣጥ ሂደት የሀገሪቱ የቀድሞ የገንዘብ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ አብላጫውን ድምጽ ማግኘታቸው ተገለጸ፡፡
የድምጽ ቆጠራው ውጤት እንዳመላከተው ሱናክ 88 ድምፅ…