Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በታንዛኒያ ምንነቱ ባልታወቀ ህመም ሶስት ሰዎች ለኅልፈት ተዳረጉ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህመሙ ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ ድካም እና ነስር እንደሚስከትል የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
እስካሁን በህመሙ ሳቢያ በደቡብ ምስራቅ ታንዛኒያ ሶስት ሰዎች ለህልፈት ሲዳረጉ 10 ሰዎች መታመማቸውም ነው የተገለጸው።
ምልክቶቹ እንደ ኢቦላ…
እህል ከዩክሬን ለዓለም ገበያ በሚቀርብበት አግባብ ላይ ሥምምነት ተደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ቱርክ እና የተመድ ባለሥልጣናት የምግብ እህል ከዩክሬን በጥቁር ባሕር በኩል ለዓለም ገበያ በሚቀርብበት አግባብ ላይ ተሥማምተዋል፡፡
የቱርክ መከላከያ ሚኒስትር ሁሉሲ አካር ረቡዕ ዕለት እንዳስታወቁት ÷ ሀገራቱ እና የተመድ…
የቻይና እና የአሜሪካ ውጥረት የብሪክስን መስፋፋት እያጠናከረው መጥቷል – ዘ ዲፕሎማት
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና እና በአሜሪካ መካከል ያለው ውጥረት ብሪክስ በመባል የሚታወቀው የብራዚል፣ ሩስያ፣ ሕንድ፣ ቻይናና የደቡብ አፍሪካ ቡድንን የማስፋፋት እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በላይ እንዲጠናከር ማድረጉ ተጠቆመ።
የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በሰኔ ወር…
ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት 8 ዕጩዎች ቀረቡ
አዲስ አበባ፣ሀምሌ 6 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የእንግሊዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት ሥምንት ዕጩዎች መቅረባቸውን ጉዳዩን የያዘው የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴ ገልጿል፡፡
ለእንግሊዙ ወግ አጥባቂ ፓርቲ በመሪነት ለመወዳደር ዕጩ ሆነው የቀረቡት ÷ ሪሺ ሱናክ፣ ሊዝ ትሩስ፣ ኬሚ ባዴኖች፣ ፔኒ…
የአሜሪካ የባሕር ጦር መርከብ የቻይናን ግዛት ጥሶ መግባቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የአሜሪካ የጦር መርከብ ከቻይና መንግስት ፈቃድ ውጪ በደቡብ ቻይና ባሕር በሚገኙ ደሴቶች አካባቢ መግባቱን የቻይና ጦር አስታወቀ፡፡
የቻይና ጦር የደቡብ ዕዝ ቃል አቀባይ ቲያን ጁንሊ በሠጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ÷ በቀጠናው የታየው የአሜሪካ…
የአውሮፓ ኀብረት እስካሁን 13 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ የሩሲያን ሀብቶች አግጃለሁ አለ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በየካቲት 24 ዩክሬን ላይ ጥቃት ከሰነዘረች በኋላ የአውሮፓ ኀብረት 13 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር የሚገመት የሩሲያ ሀብትና ንብረቶችን ማገዱን ኀብረቱ የፍትህ ኮሚሽነር ዲዲየር ሬይንደርስ ተናግረዋል ።
ሬይንደርስ በፕራግ ውስጥ…
ኤርትራ እና ሶማሊያ ሁሉን አቀፍ የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤርትራ እና ሶማሊያ በኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ ፣ ዲፕሎማሲያዊ እና በቀጠናዊ የደኅንነት ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመሥራት ሁሉን አቀፍ የጋራ የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸውን ገለጹ፡፡
በሶማሊያ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎችን መዋጋት ለሶማሊያ ብቻ…
ሩሲያ በዩክሬን ለተፈፀመባት ጥቃት አሜሪካን ተጠያቂ አደረገች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ዩክሬን በሩሲያ ስር በምትገኘው ኖቫያ ካክሆቭካ ከተማ የተፈጸመው የሰኞው ጥቃት ያለ አሜሪካ እርዳታ ሊከሰት አይችልም ሲሉ አንድ ከፍተኛ የሩሲያ ዲፕሎማት ተናግረዋል።
በተባበሩት መንግስታት የሩሲያ ተልዕኮ ምክትል ኃላፊ ዲሚትሪ ፖሊያንስኪ…
የአውሮፓ ኅብረት – አባል ሀገራቱ በ’ስደተኞች ማዕበል’ሊጥለቀለቁ እንደሚችል ጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን የዘለቀው ጦርነት ያባባሰው የምግብ አቅርቦት ዕጥረት ስደተኞች ወደ አውሮፓ ሀገራት እንዲያቀኑ ሊያስገድድ እንደሚችል የአውሮፓ የድንበር እና የባሕር ዳርቻ ጥበቃ ኤጀንሲ አስጠንቅቋል፡፡
የኤጀንሲው ዳይሬክተር አይጃ ካልናጃ ÷ የአውሮፓ ኅብረት…
ብሪታንያ በመጪው የፈረንጆች መስከረም 5 አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትሯን ታሳውቃለች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመጪው የፈረንጆች መስከረም 5 በይፋ ይታወቃል ተባለ፡፡
ከሀገሪቱ ወግ አጥባቂ ፓርቲ አመራሮች መካከል ተወዳድሮ አሸናፊ የሆነው ከመጪው የፈረንጆቹ መስከረም 5 ቀን ጀምሮ የፓርቲው መሪ እና የብሪታኒያ ጠቅላይ…