Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ፕሬዚዳንት ፑቲን እና ኤርዶኻን በሁለትዮሽ እና በዩክሬን ወቅታዊ ሁኔታ በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በኢኮኖሚያዊ ትብብር እድገት እና በዩክሬን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ከቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ጋር በስልክ ተወያይተዋል። መሪዎቹ የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ትብብር እና የንግድ ልውውጥን ማሳደግ፣…

ሩሲያ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የዜግነት መርሐ ግብር ለዩክሬን ዜጎች አዘጋጃለሁ አለች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የዜግነት መርሐ ግብር ለሁሉም የዩክሬን ዜጎች ተደራሽ እንደምታደርግ አስታውቃለች፡፡ በፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የተፈረመው የዜግነት መርሐ ግብር ድንጋጌ በዩክሬን ተገንጣይ ኃይሎች ወይም ሩሲያ በተቆጣጠረቻቸው አካባቢዎች…

የምስራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ኅብረት አዲስ በጣለው የግብር ታሪፍ ላይ ኬንያ እና ዩጋንዳ ቅሬታቸውን አሰሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ኅብረት አባል ባልሆኑ ሀገራት ላይ የጣለው አዲሱ የግብር ታሪፍ ሥራ ላይ ከዋለ ከሣምንት በኋላ ባልተጠበቀ መልኩ የንግድ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደሩ ተገለጸ፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ኅብረት ÷ አባል ባልሆኑ…

ሩሲያ ወደ አውሮፓ የምትልከውን የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ማቋረጧን አስታወቀች 

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በኖርድ ስትሪም - አንድ ወደ ጀርመን የተዘረጋውን የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ መስመር አገልግሎት ማቋረጧን አስታውቃለች፡፡ የጋዝ ማስተላለፊያ መስመሩ በመደበኛ ጥገና ምክንያት የጋዝ አቅርቦት ማቋረጡንም የስራ ሃላፊዎቹ ገልጸዋል። መስመሩ…

በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት የዓለም ህዝብ ቁጥር 8 ቢሊየን እንደሚደርስ የተመድ ትንበያ አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት ሕዳር ወር አጋማሽ የዓለም ህዝብ ቁጥር 8 ቢሊየን እንደሚደርስ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በትንበያው አመላክቷል። የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ÷ፕላኔታችንን በመንከባከብ የጋራ ኃላፊነታችንን እንወጣ ማለታቸውን ሲ…

ሰሜን ኮሪያ የሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን የደቡብ ኮሪያ ዜና አገልግሎት ዘገበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን የደቡብ ኮሪያ ዜና አገልግሎት ዘግቧል፡፡ ዮንሃፕን ዋቢ ያደረገው የሺንዋ እና አር ቲ ዘገባ እንዳመላከተው የሚሳኤል ሙከራው ዛሬ ጠዋት የተደረገ ነው። ሚሳኤሉ የተወነጨፈበት…

በደቡብ አፍሪካ በምሽት መዝናኛ ቤት በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ የ15 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ በምሽት መዝናኛ ቤት በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ። ጥቃቱ ትናንት ሌሊት የተፈጸመ ሲሆን በርካቶች መቁሰላቸውም ነው የተነገረው። ጥቃት ፈጻሚዎቹ ከጥቃቱ በኋላ ከአካባቢው…

አሜሪካ ከቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት አስተሳሰብ እንድትወጣ ቻይና አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት አስተሳሰብ እንድትወጣ ቻይና አሳሰበች። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ እና የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በኢንዶኔዥያ እየተካሄደ ባለው የቡድን 20 ሀገራት ጉባኤ ጎን ለጎን…

ኤሎን መስክ ትዊተርን ለመግዛት ከገባው የ44 ቢሊየን ዶላር ስምምነት እራሱን አገለለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን ቁጥር አንዱ ቢሊየነር ኤሎን መስክ ትዊተርን ለመግዛት ያቀረበውን የ44 ቢሊየን ዶላር የግዢ ስምምነት ራሱን አገለለ። ኤሎን መስክ በሚያዝያ ወር ትዊተርን ለመግዛት ከወሰነ በኋላ በርካታ የግዢ ስምምነቶች አለተከበሩም…

የአንጎላ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆሴ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጎላን ለአራት አስርት አመታት የመሩት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ጆሴ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ በ79 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በስፔን ባርሴሎና የህክምና ክትትል ላይ እያሉ መሞታቸውን የአንጎላ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት በማህበራዊ…