Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሩሲያ ከቻይና እና ሕንድ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት በአዳዲስ የንግድ መስመሮች እያጠናከረች መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በጭነት መርከቦች ለቻይና እና ሕንድ የተለያዩ የወጪ ንግድ ሸቀጦች እያቀረበች መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሩሲያ ከዚህ ውሳኔ የደረሰችው ምዕራባውያኑ የጣሉባትን የኢኮኖሚ ማዕቀብ ተከትሎ መሆኑ ተመልክቷል፡፡ ኢንቴኮ የተሰኘው የሩሲያ የዕቃ ማጓጓዣ…

ኮንጎ እና ሩዋንዳ ጸባቸውን አርግበው ግንኙነታቸውን ወደ ቀድሞው ለመመለስ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ሩዋንዳ በመካከላቸው የተፈጠረውን ውጥረት ለማርበብ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ወደ ቀድሞው ለመመለስ ተስማምተዋል፡፡ ሀገራቱን በሩዋንዳ ያሸማገሉት የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንኮ ሲሆኑ ፥ በሁለቱ ሀገራት…

የጃፓኑ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በተፈጸመባቸው ጥቃት ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኑ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በተፈጸመባቸው ጥቃት ህይወታቸው አለፈ። ሺንዞ አቤ በናራ ከተማ በዕጩ ቅስቀሳ ወቅት ከኋላቸው በጥይት ተመተው ሆስፒታል መግባታቸው ይታወሳል። በሆስፒታል ጥብቅ የህክምነናክትትል…

የጆርጅ ፍሎይድ ገዳይ ዴሬክ ቾቪን ተጨማሪ የ20 አመት እስራት ተፈረደበት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የጆርጅ ፍሎይድ ገዳይ ዴሬክ ቾቪን በቀረበበት ክስ ተጨማሪ የ20 አመት እስራት ተፈርዶበታል፡፡ የሚኒያ ግዛት ፖሊስ የሆነው ዴሬክ ቾቪን ጆርጅ ፍሎይድን በአሰቃቂ ሁኔታ መግደሉን ተከትሎ የ22 አመት እስራት ተፈርዶበታል። ከግድያ ወንጀሉ በተጨማሪ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ የሚያወጣባቸውን ቤቶች የሚያስተዳድረው የቴክኖሎጂ ሲስተም ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ የሚያወጣባቸውን ቤቶች የሚያስተዳድረው የቴክኖሎጂ ሲስተም ታዛቢዎች እና የሚመለከታቸው የመንግስት አካላት በተገኙበት ተከፍቷል፡፡ ግልፅነትንና  ተጠያቂነትን ለማስፈን እንደሚያግዝ የታመነበት ይህ የቴክኖሎጂ ሲስተም…

የቡድን 20 እና “የጋራ ብልጽግና” የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 እና የጋራ ብልጽግና ቡድን አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባዎች ዛሬ በኢንዶኔዥያ ባሊ ግዛት እና በታጂኪስታን መዲና ዱሻንቤ ተጀምሯል። በዛሬው የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ አሜሪካ ዩክሬን ላይ በሩስያ “የተፈጸመውን…

የጃፓን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)   የጃፓን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በጥይት ተመተው ሆስፒታል ገቡ። አቤ፥  ናራ በተባለች ከተማ  የአንድ እጩ ቅስቀሳ ላይ ንግግር በማድረግ ላይ እያሉ ነው ከኋላ በጥይት የተመቱት። የዓይን እማኞች ሺንዞ አቤ ከኋላቸው እንደተመቱ…

የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ስልጣን ለመልቀቅ ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ስልጣን ለመልቀቅ መወሰናቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሰልጣን ለመልቀቅ የወሰኑት ባለፉት ሁለት ቀናት ከ50 በላይ የመንግሥታቸው ሚኒስትሮች እና የስራ ሀላፊዎች ስልጣን…

የአፍሪካ አየር መንገዶች በነዳጅ ዋጋ መናር 4 ቢሊየን ዶላር እንደሚያጡ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ዓመት የአፍሪካ አየር መንገዶች በነዳጅ ዋጋ መናር ምክንያት ማግኘት የነበረባቸውን 4 ቢሊየን ዶላር ገቢ እንደሚያጡ የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር ገልጿል፡፡ የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን ተከትሎም የኬንያ አየር መንገድ የበረራ…

እስራኤልና ግብፅ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ አውሮፓ ኅብረት መላክ የሚያስችላቸውን ሥምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እና ግብፅ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ አውሮፓ ሀገራት መላክ የሚያስችላቸውን ሥምምነት ተፈራረሙ፡፡ ሀገራቱ የተፈጥሮ ጋዝ ወደ አውሮፓ ለመላክ ከኅብረቱ ጋር ሥምምነት ላይ የደረሱት ከሩሲያ የሚያስገቡት የጋዝ ምርት መቆሙን ተከትሎ ባጋጠማቸው የኃይል…