Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የአሜሪካ የባሕር ጦር መርከብ የቻይናን ግዛት ጥሶ መግባቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የአሜሪካ የጦር መርከብ ከቻይና መንግስት ፈቃድ ውጪ በደቡብ ቻይና ባሕር በሚገኙ ደሴቶች አካባቢ መግባቱን የቻይና ጦር አስታወቀ፡፡
የቻይና ጦር የደቡብ ዕዝ ቃል አቀባይ ቲያን ጁንሊ በሠጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ÷ በቀጠናው የታየው የአሜሪካ…
የአውሮፓ ኀብረት እስካሁን 13 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ የሩሲያን ሀብቶች አግጃለሁ አለ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በየካቲት 24 ዩክሬን ላይ ጥቃት ከሰነዘረች በኋላ የአውሮፓ ኀብረት 13 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር የሚገመት የሩሲያ ሀብትና ንብረቶችን ማገዱን ኀብረቱ የፍትህ ኮሚሽነር ዲዲየር ሬይንደርስ ተናግረዋል ።
ሬይንደርስ በፕራግ ውስጥ…
ኤርትራ እና ሶማሊያ ሁሉን አቀፍ የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤርትራ እና ሶማሊያ በኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ ፣ ዲፕሎማሲያዊ እና በቀጠናዊ የደኅንነት ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመሥራት ሁሉን አቀፍ የጋራ የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸውን ገለጹ፡፡
በሶማሊያ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎችን መዋጋት ለሶማሊያ ብቻ…
ሩሲያ በዩክሬን ለተፈፀመባት ጥቃት አሜሪካን ተጠያቂ አደረገች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ዩክሬን በሩሲያ ስር በምትገኘው ኖቫያ ካክሆቭካ ከተማ የተፈጸመው የሰኞው ጥቃት ያለ አሜሪካ እርዳታ ሊከሰት አይችልም ሲሉ አንድ ከፍተኛ የሩሲያ ዲፕሎማት ተናግረዋል።
በተባበሩት መንግስታት የሩሲያ ተልዕኮ ምክትል ኃላፊ ዲሚትሪ ፖሊያንስኪ…
የአውሮፓ ኅብረት – አባል ሀገራቱ በ’ስደተኞች ማዕበል’ሊጥለቀለቁ እንደሚችል ጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን የዘለቀው ጦርነት ያባባሰው የምግብ አቅርቦት ዕጥረት ስደተኞች ወደ አውሮፓ ሀገራት እንዲያቀኑ ሊያስገድድ እንደሚችል የአውሮፓ የድንበር እና የባሕር ዳርቻ ጥበቃ ኤጀንሲ አስጠንቅቋል፡፡
የኤጀንሲው ዳይሬክተር አይጃ ካልናጃ ÷ የአውሮፓ ኅብረት…
ብሪታንያ በመጪው የፈረንጆች መስከረም 5 አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትሯን ታሳውቃለች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመጪው የፈረንጆች መስከረም 5 በይፋ ይታወቃል ተባለ፡፡
ከሀገሪቱ ወግ አጥባቂ ፓርቲ አመራሮች መካከል ተወዳድሮ አሸናፊ የሆነው ከመጪው የፈረንጆቹ መስከረም 5 ቀን ጀምሮ የፓርቲው መሪ እና የብሪታኒያ ጠቅላይ…
ፕሬዚዳንት ፑቲን እና ኤርዶኻን በሁለትዮሽ እና በዩክሬን ወቅታዊ ሁኔታ በስልክ ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በኢኮኖሚያዊ ትብብር እድገት እና በዩክሬን ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ከቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ጋር በስልክ ተወያይተዋል።
መሪዎቹ የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ትብብር እና የንግድ ልውውጥን ማሳደግ፣…
ሩሲያ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የዜግነት መርሐ ግብር ለዩክሬን ዜጎች አዘጋጃለሁ አለች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የዜግነት መርሐ ግብር ለሁሉም የዩክሬን ዜጎች ተደራሽ እንደምታደርግ አስታውቃለች፡፡
በፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የተፈረመው የዜግነት መርሐ ግብር ድንጋጌ በዩክሬን ተገንጣይ ኃይሎች ወይም ሩሲያ በተቆጣጠረቻቸው አካባቢዎች…
የምስራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ኅብረት አዲስ በጣለው የግብር ታሪፍ ላይ ኬንያ እና ዩጋንዳ ቅሬታቸውን አሰሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ኅብረት አባል ባልሆኑ ሀገራት ላይ የጣለው አዲሱ የግብር ታሪፍ ሥራ ላይ ከዋለ ከሣምንት በኋላ ባልተጠበቀ መልኩ የንግድ ተቋማት ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደሩ ተገለጸ፡፡
የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ ኅብረት ÷ አባል ባልሆኑ…
ሩሲያ ወደ አውሮፓ የምትልከውን የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ማቋረጧን አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በኖርድ ስትሪም - አንድ ወደ ጀርመን የተዘረጋውን የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ መስመር አገልግሎት ማቋረጧን አስታውቃለች፡፡
የጋዝ ማስተላለፊያ መስመሩ በመደበኛ ጥገና ምክንያት የጋዝ አቅርቦት ማቋረጡንም የስራ ሃላፊዎቹ ገልጸዋል።
መስመሩ…