Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የምዕራባውያን የበላይነት እያከተመ ነው – ቶኒ ብሌየር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራቡ ዓለም የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ የበላይነት አክትሞ ከምሥራቁ ጋር እኩል የሚወስኑበት ጊዜ ላይ መደረሱን የቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶኒ ቢሌየር አስታወቁ፡፡ ብሌየር አክለውም÷ የአሜሪካ እና አጋሮቿ ዓለም አቀፋዊ የበላይነት…

ብሪታንያ በከፍተኛ የሙቀት ማዕበል ልትመታ እንደምትችል የአየር ንብረት ትንበያ መረጃ አመላከተ

በአዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥለው ሳምንት ዋና ከተማዋን ለንደንን ጠምሮ የብሪታንያ አንዳንድ አካባቢዎች በከፍተኛ የሙቀት ሞገድ ሊመቱ እንደሚችሉ የሀገሪቱ የአየር ንብረት ትንበያ ቢሮ አስጠንቅቋል፡፡ ማስጠንቀቂያውን ተከትሎ የአገሪቱ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁ…

አብላጫው አሜሪካዊ ጆ ባይደን በድጋሚ ለፕሬዚዳንትነት መወዳደር የለባቸውም ብሎ እንደሚያምን ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አብላጫው አሜሪካዊ ጆ ባይደን በድጋሚ ለፕሬዚዳንትነት መወዳደር የለባቸውም ብሎ እንደሚያምን የተሰበሰበ የህዝብ አስተያየት አመለከተ። ያሁ ኒውስ በቅርቡ ባሰባሰበው የህዝብ አስተያየት መሰረት፥ ድምፅ ሰጪ አሜሪካውያን መካከል በፈረንጆቹ…

የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ድራጊ ሥልጣን ሊለቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥምር መንግስት ለመመሥረት የሚያስችላቸውን የመተማመኛ ድምጽ ማጣታቸውን ተከትሎ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ድራጊ ከሥልጣናቸው እንደሚለቁ አስታውቀዋል፡፡ ማሪዮ ድራጊ የጣሊያንን ጥምር መንግስት ያቆየው መተማመናችን አብቅቶለታል ማለታቸውን ቢቢሲ…

ሩሲያ እና ዩክሬን በውይይት ሠላም እንዲያሰፍኑ ቻይና ጠየቀች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ንግድ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሹ ጁቲንግ፥ ሩሲያ እና ዩክሬን ጥቅማቸውን ባስጠበቀ መልኩ በመካከላቸው ለቆየው ውዝግብ ዕልባት እንዲሰጡ ቻይና መጠየቋን ገልጸዋል። የአሜሪካ ግምጃ ቤት ጸሐፊ ጃኔት ዬለን ሩሲያ የነዳጅ ዋጋ በምትቀንስበት…

ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት በተካሄደው የመጀመሪያው ዙር ፉክክር ሪሺ ሱናክ አብላጫውን ድምጽ አገኙ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት በተካሄደው የመጀመሪያው ዙር የድምጽ አሰጣጥ ሂደት የሀገሪቱ የቀድሞ የገንዘብ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ አብላጫውን ድምጽ ማግኘታቸው ተገለጸ፡፡ የድምጽ ቆጠራው ውጤት እንዳመላከተው ሱናክ 88 ድምፅ…

በታንዛኒያ ምንነቱ ባልታወቀ ህመም ሶስት ሰዎች ለኅልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህመሙ ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ ድካም እና ነስር እንደሚስከትል የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። እስካሁን በህመሙ ሳቢያ በደቡብ ምስራቅ ታንዛኒያ ሶስት ሰዎች ለህልፈት ሲዳረጉ 10 ሰዎች መታመማቸውም ነው የተገለጸው። ምልክቶቹ እንደ ኢቦላ…

እህል ከዩክሬን ለዓለም ገበያ በሚቀርብበት አግባብ ላይ ሥምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ቱርክ እና የተመድ ባለሥልጣናት የምግብ እህል ከዩክሬን በጥቁር ባሕር በኩል ለዓለም ገበያ በሚቀርብበት አግባብ ላይ ተሥማምተዋል፡፡ የቱርክ መከላከያ ሚኒስትር ሁሉሲ አካር ረቡዕ ዕለት እንዳስታወቁት ÷ ሀገራቱ እና የተመድ…

የቻይና እና የአሜሪካ ውጥረት የብሪክስን መስፋፋት እያጠናከረው መጥቷል – ዘ ዲፕሎማት

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና እና በአሜሪካ መካከል ያለው ውጥረት ብሪክስ በመባል የሚታወቀው የብራዚል፣ ሩስያ፣ ሕንድ፣ ቻይናና የደቡብ አፍሪካ ቡድንን የማስፋፋት እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በላይ እንዲጠናከር ማድረጉ ተጠቆመ። የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በሰኔ ወር…

ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት 8 ዕጩዎች ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ሀምሌ 6 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የእንግሊዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን ለመተካት ሥምንት ዕጩዎች መቅረባቸውን ጉዳዩን የያዘው የምርጫ አስፈጻሚ ኮሚቴ ገልጿል፡፡ ለእንግሊዙ ወግ አጥባቂ ፓርቲ በመሪነት ለመወዳደር ዕጩ ሆነው የቀረቡት ÷ ሪሺ ሱናክ፣ ሊዝ ትሩስ፣ ኬሚ ባዴኖች፣ ፔኒ…