Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት የዓለም ህዝብ ቁጥር 8 ቢሊየን እንደሚደርስ የተመድ ትንበያ አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት ሕዳር ወር አጋማሽ የዓለም ህዝብ ቁጥር 8 ቢሊየን እንደሚደርስ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በትንበያው አመላክቷል። የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ÷ፕላኔታችንን በመንከባከብ የጋራ ኃላፊነታችንን እንወጣ ማለታቸውን ሲ…

ሰሜን ኮሪያ የሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን የደቡብ ኮሪያ ዜና አገልግሎት ዘገበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን የደቡብ ኮሪያ ዜና አገልግሎት ዘግቧል፡፡ ዮንሃፕን ዋቢ ያደረገው የሺንዋ እና አር ቲ ዘገባ እንዳመላከተው የሚሳኤል ሙከራው ዛሬ ጠዋት የተደረገ ነው። ሚሳኤሉ የተወነጨፈበት…

በደቡብ አፍሪካ በምሽት መዝናኛ ቤት በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ የ15 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ በምሽት መዝናኛ ቤት በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ። ጥቃቱ ትናንት ሌሊት የተፈጸመ ሲሆን በርካቶች መቁሰላቸውም ነው የተነገረው። ጥቃት ፈጻሚዎቹ ከጥቃቱ በኋላ ከአካባቢው…

አሜሪካ ከቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት አስተሳሰብ እንድትወጣ ቻይና አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት አስተሳሰብ እንድትወጣ ቻይና አሳሰበች። የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ እና የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በኢንዶኔዥያ እየተካሄደ ባለው የቡድን 20 ሀገራት ጉባኤ ጎን ለጎን…

ኤሎን መስክ ትዊተርን ለመግዛት ከገባው የ44 ቢሊየን ዶላር ስምምነት እራሱን አገለለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን ቁጥር አንዱ ቢሊየነር ኤሎን መስክ ትዊተርን ለመግዛት ያቀረበውን የ44 ቢሊየን ዶላር የግዢ ስምምነት ራሱን አገለለ። ኤሎን መስክ በሚያዝያ ወር ትዊተርን ለመግዛት ከወሰነ በኋላ በርካታ የግዢ ስምምነቶች አለተከበሩም…

የአንጎላ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ጆሴ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጎላን ለአራት አስርት አመታት የመሩት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ጆሴ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶስ በ79 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በስፔን ባርሴሎና የህክምና ክትትል ላይ እያሉ መሞታቸውን የአንጎላ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት በማህበራዊ…

ሩሲያ ከቻይና እና ሕንድ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት በአዳዲስ የንግድ መስመሮች እያጠናከረች መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በጭነት መርከቦች ለቻይና እና ሕንድ የተለያዩ የወጪ ንግድ ሸቀጦች እያቀረበች መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሩሲያ ከዚህ ውሳኔ የደረሰችው ምዕራባውያኑ የጣሉባትን የኢኮኖሚ ማዕቀብ ተከትሎ መሆኑ ተመልክቷል፡፡ ኢንቴኮ የተሰኘው የሩሲያ የዕቃ ማጓጓዣ…

ኮንጎ እና ሩዋንዳ ጸባቸውን አርግበው ግንኙነታቸውን ወደ ቀድሞው ለመመለስ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና ሩዋንዳ በመካከላቸው የተፈጠረውን ውጥረት ለማርበብ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ወደ ቀድሞው ለመመለስ ተስማምተዋል፡፡ ሀገራቱን በሩዋንዳ ያሸማገሉት የአንጎላው ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንኮ ሲሆኑ ፥ በሁለቱ ሀገራት…

የጃፓኑ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በተፈጸመባቸው ጥቃት ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኑ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በተፈጸመባቸው ጥቃት ህይወታቸው አለፈ። ሺንዞ አቤ በናራ ከተማ በዕጩ ቅስቀሳ ወቅት ከኋላቸው በጥይት ተመተው ሆስፒታል መግባታቸው ይታወሳል። በሆስፒታል ጥብቅ የህክምነናክትትል…

የጆርጅ ፍሎይድ ገዳይ ዴሬክ ቾቪን ተጨማሪ የ20 አመት እስራት ተፈረደበት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የጆርጅ ፍሎይድ ገዳይ ዴሬክ ቾቪን በቀረበበት ክስ ተጨማሪ የ20 አመት እስራት ተፈርዶበታል፡፡ የሚኒያ ግዛት ፖሊስ የሆነው ዴሬክ ቾቪን ጆርጅ ፍሎይድን በአሰቃቂ ሁኔታ መግደሉን ተከትሎ የ22 አመት እስራት ተፈርዶበታል። ከግድያ ወንጀሉ በተጨማሪ…