Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ምዕራባውያን ሩሲያን ከዓለም ኢኮኖሚ ለማግለል የሚያደርጉት ጥረት አይሳካም – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በምዕራባውያኑ ተፅዕኖ ከዓለም አቀፉ የኢኮኖሚ መድረክ ለቃ እንደማትወጣ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ ። ፕሬዚዳንት ፑቲን በበይነ መረብ በተካሄደው የአውሮፓ እና እስያ ሀገራት የኢኮኖሚ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፥ ሩሲያን በማዕቀቦች…

ቻይና በሀገር በቀል የልማት መርህዎቿ የማንንም ጣልቃ ገብነት እንደማትሻ አስገነዘበች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ራስን በራስ የማስተዳደር እና የመልማት መብት ቀዳሚ የሰብዓዊ መብቶች መሆናቸውን አስገነዘበች፡፡ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ሀላፊ ሚሼል ባችሌት እንደተናገሩት ÷ በሀገራት ጉዳዮች ላይ የውጭ…

ከአፍሪካ ጋር ያላት ትብብር በዲፕሎማሲው መስክ ሁልጊዜ ቅድሚያ የምትሠጠው መሆኑን ቻይና ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዲፕሎማሲዋ ቅድሚያ የምትሠጠው ከአፍሪካ ጋር በትብብር መሥራት መሆኑን የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ገለጹ፡፡ ዋንግ ዪ ይህን ያሉት በቤጂንግ በተከበረው 58ኛው “የአፍሪካ ቀን” ክብረ-በዓል ላይ ነው፡፡ በአውሮፓውያኑ የቀን…

በቴክሳስ የ18 ዓመት ተጠርጣሪ በተኩስ እሩምታ 19 ህጻናት እና 2 ጎልማሶችን ገደለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ደቡብ ቴክሳስ በሚገኝ አንድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በደረሰ ጥቃት 19 ህጻናት እና ሁለት ጎልማሶች ተገደሉ፡፡ የ18 ዓመት ተጠርጣሪ ወጣት ከሰባት እስከ 10 ዓመት ዕድሜ ያላቸውን ሕፃናት በሚያስተምር ሮብ…

ቻይና እና ሩሲያ ከዩክሬን ጦርነት በኋላ የመጀመሪያቸውን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ሩሲያ ከዩክሬን ጦርነት በኋላ የመጀመሪያቸውን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ማድረጋቸውን የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር እንደገለፀው፥ የቻይና እና ሩሲያ አየር ኃይሎች በዛሬው ዕለት በጃፓን ባህር ፣ በምስራቅ…

ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ዘረኝነትን ማስወገድ በሚቻልበት አግባብ ላይ ለመምከር ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ዘረኝነትን ማቆም የሚቻለው የሰውን አመለካከት በመቀየር ብቻ ሳይሆን በጥቁር እና በነጭ መካከል ያለውን የኑሮ ልዩነት ማጥበብ ሲቻል ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በደቡብ አፍሪካ ስቴለን ቦሽ…

በዩክሬን የጸጥታና ደኅንነትን ጉዳይ ላይ ሩሲያ ከማንም ጋር ለውይይት አልተቀመጠችም – ሰርጌ ላቭሮቭ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን የጸጥታና ደኅንነትን ጉዳይ ላይ ሩሲያ ከየትኛውም ሀገር ጋር ለውይይት እንዳልተቀመጠች የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ተናገሩ፡፡ ሰርጌ ላቭሮቭ ከካዛኪስታን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙክታር…

ቻይና ታይዋንን በኃይል ለመያዝ ከሞከረች አሜሪካ ወታደራዊ ኃይሏን ትጠቀማለች -ፕሬዚዳንት ባይደን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የታይዋን ደሴትን በኃይል ለመያዝ ከሞከረች አሜሪካ በቀጥታ ከቻይና ጋር ግጭት ውስጥ ለመግባት ዝግጁ መሆኗን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስታወቁ፡፡ ጆ ባይደን ከጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ ጋር በቶኪዮ ተገናኝተው በጋራ…

የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ምክትል አዛዥ በታጣቂዎች መገደላቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ አባል እና ምክትል አዛዥ የሆኑት ኮሎኔል ሰኢድ ሃዲ በመኖሪያ ቤታቸው መገደላቸው ተዘግቧል፡፡ ኮሎኔል ሰይድ ሆዳይ በኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ ምክትል አዛዥ እና የውጭ ኦፕሬሽን ቡድን አባል ሲሆኑ፥ ቴህራን በሚገኘው…

በሣምንቱ ከ10 ሺህ ቶን በላይ ሰብዓዊ ዕርዳታ ወደ ትግራይ ክልል ደርሷል – የዓለም የምግብ ፕሮግራም

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ሣምንት ከ10 ሺህ ቶን በላይ የምግብ እና የነፍሥ አድን አቅርቦቶች ትግራይ ክልል መድረሳቸውን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦቶቹ በታጀቡ 163 የጭነት ተሽከርካሪዎች ሁለት ጊዜ ወደ ትግራይ ክልል መጓጓዛቸውን…