Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ቤላሩስ የሩሲያ ወሳኝ ስትራቴጂያዊ አጋር ናት – የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤላሩስ የሩሲያ ወሳኝ ስትራቴጂያዊ አጋር አገር ናት ሲሉ የሩሲያው መከላከያ ሚኒስትር ሰርጌይ ሾይጉ ተናገሩ፡፡
ቤላሩስ እና ሩሲያ በጋራ የወታደራዊ እቅዶች እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ ውይይት መድረክ አካሂደዋል፡፡
በውይይታቸውም የሩሲያ…
በአፍሪካ የመጀመሪያው የክትባቶች ማምረቻ ፋብሪካ በሩዋንዳ ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከታቀዱት ሦስት የክትባት ማምረቻ ፋብሪካዎች ውስጥ የመጀመሪያው በሩዋንዳ ኪጋሊ ሊገነባ ነው፡፡
የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ እና የባዮቴክ የጥናትና የክትባቶች ማበልጸጊያ ተቋም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ኡጉር ሳሂን ÷ በኪጋሊ የሚገኘውን…
ኔቶ ዓለምን በተፅዕኖው ስር ለመክተት የሚያደርገውን መሰፋፋት በንቃት መከታተል እንደሚገባ የኢራኑ ፕሬዚዳንት አስገነዘቡ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት/ኔቶ/ ዓለምን በተፅዕኖው ስር ለመክተት የሚያደርገውን መስፋፋት በንቃት መከታተል እንደሚገባ የኢራኑ ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ አስገነዘቡ።
ፕሬዚዳንቱ ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስርጌ ላቭሮቭ ጋር በወቅታዊ…
የሀገራት በጠላትነት መፈራረጅ ለዩክሬን መፍትሄ አያመጣም – ቻይና
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራት መካከል ያለው ጠላትነት በዩክሬን ለተከሰተው ቀውስ ዕልባት እንደማስገኝ ቻይና አስጠነቀቀች።
የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት በዩክሬን ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡
በመግለጫው ወቅት በተመድ የቻይና ምክትል ቋሚ ተጠሪ የሆኑት ዳይ ቢንግ ÷…
ቻይና በፈረንጆቹ 2028 የመጀመሪያውን የጠፈር የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ልትገነባ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በፈረንጆቹ 2028 የመጀመሪያውን የጠፈር የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባት ማቀዷን አስታወቀች።
የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ጣቢውን በህዋ ላይ ለመገንባት የሚያስችል ደረጃ ላይ መድረሷን የቻይና የሕዋ አካዳሚ ቴክኖሎጅ…
የኢንዶኔዢያው ፕሬዚዳንት ጆኮዊ በሩሲያና ዩክሬን ጉብኝት ሊያደርጉ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዶኔዢያ ፕሬዚዳንት ጆኮዊ ሩሲያንና ዩክሬንን ሊጎበኙ ነው።
በጉብኝታቸው የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን ስንዴ ወደ ለውጭ ገበያ እንዲቀርብ ለማሳመን ጥረት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ሩሲያ…
የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረ-ሰብ አባል ሀገራት ከውጪ የሚገቡ ልባሽ ጨርቆችን እና ጫማዎችን ሊያግዱ መሆኑ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ፣ ዩጋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ሩዋንዳ እና ቡሩንዲ የልባሽ ጨርቆችንና ጫማዎችን ገቢ ንግድ ሊያግዱ መሆኑ ተነገሯል፡፡
ሀገራቱ በገቢ ንግድ ከውጭ የሚገቡ ልባሽ ጨርቆችንና ጫማዎችን የሚያግዱት የሀገር ውስጥ የጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪዎችን እና የጫማ…
ኬንያ ከኮቪድ19 ሥርጭት ዳግም መቀስቀስ ጋር ተያይዞ ዜጎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲጠቀሙ በድጋሚ አወጀች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ ቀንሶ የነበረው የኮቪድ19 ሥርጭት ዳግም መቀስቀሱን እና የሀገሪቷ ጠቅላላ ምርጫ መቃረቡን ተከትሎ ዜጎቿ ማስክ መጠቀማቸውን እንዲቀጥሉ በድጋሚ አወጀች፡፡
የኬንያ ጤና ሚኒስትር ሙታሂ ካግዌ ÷ ዜጎች በማናቸውም ቦታዎች ማስክ የመጠቀም ግዴታ…
የአውሮፓ ኅብረት በሩሲያ የምግብ እና የማዳበሪያ አቅርቦቶች ግዢ ላይ ማዕቀብ አለመጣሉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩሲያ ምግብ እና ማዳበሪያ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም አካል ማዕቀብ ሳይፈራ ግዢ መፈጸም እንደሚችል የአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ኃላፊ ጆሴፍ ቦሬል አስታወቁ፡፡
ቦሬል ይህን ያሉት የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ከመጀመሩ…
የእስራኤል ጥምር መንግስት ፓርላማውን በመበተን አስገዳጅ ምርጫ ለማድረግ ረቂቅ ሊያቀርብ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጥምር መንግስት ፓርላማውን በመበተን አስገዳጅ ምርጫ ለማድረግ የሚያስችል ረቂቅ ሊያቀርብ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ያይር ላፒድ በቀጣዩ ሳምንት ረቂቁን እንደሚያቀርቡ አስታውቀዋል።
ረቂቁ…