Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በአሜሪካ ቴክሳስ በአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች እና መምህራን ላይ የተፈጸመው ግድያ ቁጣ አስነሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት በአንድ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ 19 ተማሪዎች እና ሁለት መምህራን ላይ የተፈጸመው ጅምላ ግድያ በህዝብ ዘንድ ቁጣና የተቃውሞ ሰልፍ ማስነሳቱ ተግልጿል። ሰልፈኞቹ በጥይት የተገደሉ ተማሪዎችን ፎቶግራፎች ይዘው…

የሩሲያ ሠራዊት የዩክሬንን ስትራቴጂያዊ ከተማ ሊማንን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጦር ስትራቴጂያዊ ፋይዳዋ ክፍተኛ ነው የተባለችውንና ምስራቃዊቷን የዩክሬን ከተማ ሊማንን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን አረጋገጠ፡፡ የሩሰያ ጦር በዩክሬን ምሥራቃዊ ክፍል ዶንባስ ክልል የሚያደርገውን የማጥቃት ዘመቻ አጠናክሮ በመቀጠል የሊማን ከተማ…

በአሜሪካውያን ወጣቶች የሚፈጸሙ ጅምላ ግድያዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀቡ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካውያን ወጣቶች የሚፈጸሙ ጅምላ ግድያዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀቡ መሆኑን ጥናት አመለከተ፡፡ የ”ማዘር ጆንስ የጅምላ ግድያ የመረጃ ቋት” የግድያ ወንጀሎችን በቁጥር አስደግፎ እንዳመላከተው ÷ በአሜሪካ ዕድሜያቸው 18 በሆናቸው ወጣቶች…

ሩሲያን ለመነጠል እየሞከሩ ያሉ ሃገራት እራሳቸውን እያዳከሙ ነው – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያን ለመነጠል እየሞከሩ ያሉ ሃገራት የራሳቸውን ኢኮኖሚ እያዳከሙ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ።   ፑቲን በእስያ አውሮፓ የኢኮኖሚ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፥ ሩሲያን ማግለልና መነጠል የማይቻል መሆኑን…

ምዕራባውያን ሩሲያን ከዓለም ኢኮኖሚ ለማግለል የሚያደርጉት ጥረት አይሳካም – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በምዕራባውያኑ ተፅዕኖ ከዓለም አቀፉ የኢኮኖሚ መድረክ ለቃ እንደማትወጣ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አስታወቁ ። ፕሬዚዳንት ፑቲን በበይነ መረብ በተካሄደው የአውሮፓ እና እስያ ሀገራት የኢኮኖሚ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፥ ሩሲያን በማዕቀቦች…

ቻይና በሀገር በቀል የልማት መርህዎቿ የማንንም ጣልቃ ገብነት እንደማትሻ አስገነዘበች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ራስን በራስ የማስተዳደር እና የመልማት መብት ቀዳሚ የሰብዓዊ መብቶች መሆናቸውን አስገነዘበች፡፡ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ለተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ሀላፊ ሚሼል ባችሌት እንደተናገሩት ÷ በሀገራት ጉዳዮች ላይ የውጭ…

ከአፍሪካ ጋር ያላት ትብብር በዲፕሎማሲው መስክ ሁልጊዜ ቅድሚያ የምትሠጠው መሆኑን ቻይና ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዲፕሎማሲዋ ቅድሚያ የምትሠጠው ከአፍሪካ ጋር በትብብር መሥራት መሆኑን የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ገለጹ፡፡ ዋንግ ዪ ይህን ያሉት በቤጂንግ በተከበረው 58ኛው “የአፍሪካ ቀን” ክብረ-በዓል ላይ ነው፡፡ በአውሮፓውያኑ የቀን…

በቴክሳስ የ18 ዓመት ተጠርጣሪ በተኩስ እሩምታ 19 ህጻናት እና 2 ጎልማሶችን ገደለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ደቡብ ቴክሳስ በሚገኝ አንድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በደረሰ ጥቃት 19 ህጻናት እና ሁለት ጎልማሶች ተገደሉ፡፡ የ18 ዓመት ተጠርጣሪ ወጣት ከሰባት እስከ 10 ዓመት ዕድሜ ያላቸውን ሕፃናት በሚያስተምር ሮብ…

ቻይና እና ሩሲያ ከዩክሬን ጦርነት በኋላ የመጀመሪያቸውን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ሩሲያ ከዩክሬን ጦርነት በኋላ የመጀመሪያቸውን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ማድረጋቸውን የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር እንደገለፀው፥ የቻይና እና ሩሲያ አየር ኃይሎች በዛሬው ዕለት በጃፓን ባህር ፣ በምስራቅ…

ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ዘረኝነትን ማስወገድ በሚቻልበት አግባብ ላይ ለመምከር ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ዘረኝነትን ማቆም የሚቻለው የሰውን አመለካከት በመቀየር ብቻ ሳይሆን በጥቁር እና በነጭ መካከል ያለውን የኑሮ ልዩነት ማጥበብ ሲቻል ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በደቡብ አፍሪካ ስቴለን ቦሽ…