Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አምባሳደር ማይክ ሃመር የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሆነው ተመደቡ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ማይክ ሃመር የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሆነው ተመደቡ።
ይህን ተከትሎም ከዚህ ቀደም የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ የነበሩትን አምባሳደር ዴቪድ ስታተርፊልድ ተክተው እንደሚሰሩ የአሜሪካ ውጭ…
በአውሮፓ ሀገራት የኮቪድ-19 በሽታ ማገርሸቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሀገራት የኮቪድ- 19 ወረርሽኝ ማገርሸቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
በአውሮፓ ሀገራት በኮቪድ 19 ቫይረስ ተይዘው ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥርም ከ2 ሚሊየን መሻገሩን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡
የብሪታንያ…
የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሰባት የአፍሪካ ሀገራት መከሰቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሰባት የአፍሪካ ሀገራት መከሰቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
ድርጅቱ ሰባት የአፍሪካ ሃገራት በበሽታው የተያዙና ሊኖርባቸው ይችላል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎችን ሪፖርት ማድረጋቸውን አስታውቋል።
በዚህም…
የአፍሪካ ኅብረት እና የአውሮፓ ምክር ቤት አባላት በዩክሬን ጉዳይ ላይ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት አባላት በዩክሬን ጉዳይ ላይ በበይነ-መረብ ተወያይተዋል፡፡
የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀ-መንበር የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ÷ ስብሰባቸው በዩክሬን በተከሰተው ግጭት ምክንያት ባጋጠመው የምግብ…
ቻይና በታይዋን ዙሪያ የውጊያ ዝግጁነት ቅኝት አደረገች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በታይዋን ዙሪያ የውጊያ ዝግጁነት ቅኝት ማድረጓን የሀገሪቱ ጦር አስታውቋል፡፡
የቻይና ጦር በዛሬው እለት እንዳስታወቀው ባለፉት ጥቂት ቀናት በባህር እና አየር በአካባቢው የውጊያ ዝግጁነት ቅኝት የተደረገ ሲሆን፥ በካባቢው ተፈጥሯል ላለው…
ቱርክ በፊንላንድ እና ስዊድን የኔቶ የአባልነት ጥያቄ ላይ የያዘችውን አቋም እንደማትቀይር አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ በቢ ሲ) ቱርክ ለደህንነቷ እና ለኔቶ የወደፊት እጣ ፋንታ ስትል በፊንላንድ እና ስዊድን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) የአባልነት ጥያቄ ላይ የያዘችውን አቋም እንደማትቀይር አስታወቀች።
የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ…
ሩሲያ እና ዩክሬን በቱርክ እንዲደራደሩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ሩሲያ እና ዩክሬንን በኢስታንቡል ለማደራደር ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ፡፡
ኤርዶኻን ሀገራቱ በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲደራደሩ ጥሪ ያቀረቡት በትናንትናው ዕለት ለሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በስልክ…
የሱዳን ወታደራዊ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማንሳቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ግንቦት 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ወታደራዊ መንግስት በሀገሪቱ በተከሰተው አለመረጋጋት ምክንያት ተግባራዊ ሲደረግ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማንሳቱን አስታውቋል፡፡
የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪ ጀኔራል አብዱል ፈታ አልቡርሃን በሰጡት መግለጫ ባለፈው…
የዝንጀሮ ፈንጣጣ “በመካከለኛ” ደረጃ የዓለም የጤና ሥጋት መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ በመካከለኛ ደረጃ የዓለም የጤና ሥጋት መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ፡፡
ቫይረሱ ሥጋት ሊሆን የሚችለው ለከባድ በሽታ ተጋላጭ ወደሆኑ ሕፃናት ከተዛመተ እና የበሽታ መከላከል አቅማቸው ወደተዳከመ የኅብረተሰብ ክፍሎች ከተሠራጨ…
የሩሲያ ጦር በዩክሬን በሚያካሂደው ወታደራዊ ዘመቻ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህጎችን በጥብቅ ያከብራል-ፕሬዚዳንት ፑቲን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ወታደሮች በዩክሬን በሚያካሂዱት ወታደራዊ ዘመቻ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህጎችን በጥብቅ እንደሚያከብሩፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንት ፑቲን ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና ከጀርመን መራሄ መንግስት…