Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ማሊ ዴንማርክ ወታደሮቿን ከሀገሯ በፍጥነት እንድታስወጣ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ማሊ ከሰምምነት ውጭ በሀገሬ ሰፍረዋል ያለቻቸው የዴንማርክ ወታደሮች ከሀገር እንዲወጡ ጠየቀች። የማሊ ወታደራዊ መንግስት ዴንማርክ ያለስምምነት በሀገሪቱ ያሰፈረችውን ከ100 የሚልቁ ወታደሮችን እንድታስወጣ ነው የጠየቀው። የዴንማርክ ጦር በበኩሉ…

ሩሲያ “ሞስኮ በዩክሬን መፈንቅለ መንግስት እንዲካሄድ እያሴረች ነው” በሚል ብሪታኒያ ያወጣችውን ክስ አጣጣለች

አዲስ አበባ፣ጥር 15፣2014 (ኤፍ ቢሲ ) ሩሲያ በዩክሬን "ለሞስኮ ታዛዥ መንግስት ለመመስረት መፈንቅለ መንግስት እንዲፈፀም እያሴረች ነው" በሚል ብሪታኒያ የምታናፍሰውን መረጃ አጣጣለች። የብሪታንያ መንግስት በትላንትናዉ እለት በለቀቀው ጋዜጣዊ መግለጫ፥ "ሞስኮ በዩክሬን መፈንቅለ መንግስት…

የሶማሊያ መንግስት የፓርላማ አባላት ምርጫ እንዲቀጥል ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ መንግስት የተጓተተውን የሀገሪቱን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ምርጫ እንዲቀጥል በመወሰን የምርጫ መርሀ ግብሩን ይፋ አደረገ፡፡ የምርጫ ድምጽ የመስጠት ሂደት ከተጀመረ በኋላ ተቋርጦ የነበረበት የ ጋልሙዱግ ክልል÷ በቀጣዮቹ ቀናት…

በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና የማግኘት ጥያቄ መብታችንን የማስከበር ጉዳይ ነው – ዩዌሪ ሙሴቬኒ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና እንዲኖራት የማድረግ እንቅስቃሴ ወረታ ሳይሆን መብታችንን የማስከበር ጉዳይ ነው ሲሉ የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ተናገሩ። አፍሪካን በመወከል የተባበሩት መንግስታት…

አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ያቀረበችው ጥያቄ በቻይና እና ሩሲያ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ በሰሜን ኮሪያ ላይ ማዕቀብ እንዲጣል ለተባበሩት መንግስታት ያቀረበችው ጥያቄ በቻይና እና ሩሲያ መታገዱ ተገለጸ፡፡ ሰሜን ኮሪያ በተደጋጋሚ የባላስቲክ ሚሳኤሎች ማስወንጭፏን ተከትሎ በአምስት ሰሜን ኮሪያውያን ላይ ማዕቀብ እንዲጣል አሜሪካ…

ኢራን፣ ሩሲያ እና ቻይና የጋራ የባህር ኃይል ልምምድ ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን፣ የሩስያ እና የቻይና ባህር ሃይሎች በህንድ ውቅያኖስ ላይ ሰፊ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ነገ ሊጀምሩ ነው፡፡ "ማሬን ሴኩሪቲ ቤልት 2022" የተሰኘው የሀገራቱ የባህር ሃይል ልምምድ ዓላማ የአለም አቀፍ የባህር ንግድ…

ቻይና ምንም ዓይነት ቴክኖሎጂ ከውጪ ሳታስገባ የሰራችው አውሮፕላን በዚህ ዓመት ለሽያጭ ይቀርባል

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ምንም ዓይነት የግንባታ ቁስ እና ቴክኖሎጂ ከውጪ ሳታስገባ የሰራችውን ሲ 919 የተሰኘ የመንገደኞች አውሮፕላን በዚህ ዓመት ለሽያጭ እንደምታቀርብ አስታውቀች፡፡ መቀመጫውን በሻንጋይ ያደረገው የቻይና የንግድ አይሮፕላን ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና…

በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ከተፈጠረው የኢኮኖሚ ቀውስ በፍጥነት ለማገገም ሀገራት በትብብር ሊሰሩ ይገባል-ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ከተፈጠረው የኢኮኖሚ ቀውስ በፍጥነት ለማገገም ሀገራት በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አሳሰቡ፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በዘንድሮው የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ…

የሶማሊያ መንግስት ቃል አቀባይ መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ መንግስት ቃል አቀባይ መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙ በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው፡፡ መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙን ለመቁሰል ለዳረገው የግድያ ሙከራ አልሸባብ ሀላፊነቱን ወስዷል፡፡…

አፍሪካ የኃይል አቅርቦት እጥረቷን ለመቅረፍ ወደ ኒውክሌር የኃይል አማራጭ ማማተር አለባት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለማችን የነዳጅ እና የኃይል አማራጭ ኢንዱስትሪዎች እያደጉ ቢመጡም አፍሪካ ግን እስከ አሁን በኃይል አቅርቦት እጥረት መመታቷ ነው የተገለጸው፡፡ ከ600 ሚሊየን በላይ የአፍሪካ ህዝቦች የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት እንደማያገኙ እና በጨለማ…