Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ሱዳናውያን ተቃዋሚዎች የአውሮፓ ኅብረትን ጣልቃ ገብነት አንሻም አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት በሱዳን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ ለመጣው ፖለቲካዊ ግለት እልባት እሰጣለሁ በሚል ያቀረበው ሀሳብ ተቃውሞ ገጠመው፡፡ ኅብረቱ ግጭቶችን ለማስቀረት ወደ ሀገሪቱ ለመግባት ያቀረበውን ሀሳብ ተከትሎ በርካታ ሱዳናውያን በካርቱም ጎዳና ላይ…

የአፍሪካ ሀገራት ስለ ኦሚክሮን ስርጭት መረጃ ማቅረብ ባለመቻላቸው ስለስርጭት ሁኔታ ለመግለፅ አስቸጋሪ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት ስለ ኦሚክሮን የኮረና ቫይረስ ስርጭት የተሟላ መረጃ ባለመስጠታቸው ስለበሽታው ስርጭት ሁኔታ መናገር አስቸጋሪ እንዳደረገበት የአፍሪካ የበሽታዎች ቁጥጥር ማዕከል (ሲ ዲ ሲ) ገለፀ። በአፍሪካ የሲዲሲ ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር ጆን…

ቻይና የክረምቱን የቤጂንግ ኦሎምፒክ ጨዋታ ለመዘገብ የሚመጡ ሚዲያዎችን በደስታ እንደምትቀበል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የቤጂንግ የክረምት ኦሎምፒክ ጨዋታዎችን ሊዘግቡ ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ ሚዲያዎችን በደስታ እንደምትቀበል የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን ገለጹ፡፡ ገንቢ ሀሳቦችን የሚያቀርቡ ጋዜጠኞችን ቻይና የምታበረታታ ሲሆን፥…

ቻይና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት በፀጥታ፣ ልማትና አስተዳደር ዘርፍ ያሉባቸውን ተግዳሮቶች እንዲፈቱ ለማገዝ ዝግጁ ነኝ አለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት በፀጥታ፣ ልማትና አስተዳደር ዘርፍ ያሉባቸውን ተግዳሮቶች እንዲፈቱ እገዛዋን ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ገለፀች። የቻይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች በየዓመቱ የአፍሪካ ሀገራትን ይጎበኛሉ። በያዝነው ወርም…

የቻይና – አፍሪካ ወዳጅነት እና ትብብር በሀገራቱ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነው – ዋንግ ዪ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና -አፍሪካ ትብብር በሀገራቱ ፍላጎትና ብሄራዊ ጥቅም ላይ የተመሰረተ መሆኑን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ገለጹ፡፡ ዋንግ ዪ ÷ በፈረንጆች አዲስ ዓመት የመጀመሪያ የአፍሪካ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ጉብኝታቸውን አጠናቀው በሰጡት…

ሩሲያ ለአሜሪካ ተጽዕኖም ሆነ ማባበያ እጅ አንሰጥም አለች

አዲስ አበባ ፣ጥር 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለአሜሪካ ተጽዕኖ ወይም ማባበያ እጅ አትሰጥም ሲሉ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ርያብኮቭ ተናገሩ። ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ለስፑትኒክ የዜና አገልግሎት እንደተናገሩት ÷በጥር ወር በሁለቱ ሀገራት በጄኔቫ ከተዘጋጀው…

ካዛኪስታን ከሩሲያ በጠየቀችው ወታደራዊ ድጋፍ ላይ አሜሪካ የሰጠችው አስተያየት በሞስኮ ክፉኛ ተተቸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ካዛኪስታን በሀገሯ ለገጠማት የፀጥታ ስጋት ምላሽ ለመስጠትለሩሰያ ባቀረበችው የወታደራዊ ድጋፍ ጥያቄ ላይ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የሰጡትን አስተያየት ሞስኮ ክፉኛ ተቸች። ካዛኪስታን ሩሲያ ለምትገኝበት የዩሮዢያ ወታደራዊ…

ቻይና በምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ትሾማለች – የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋንግ ዪ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በምስራቅ አፍሪካ የሚስተዋሉ የጸጥታ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ልዩ መልዕክተኛ እንደምትሾም አስታወቀች፡፡ የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና የቻይናው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በሀገራቱ የሁለትዮሽ እና ከሌሎች…

ሰሜን ኮሪያ የባላስቲክ ሚሳኤል ወደ ባህር አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የባላስቲክ ሚሳኤል በተሳካ ሁኔታ ወደ ባህር ማስወንጨፏን አስታወቀች፡፡   የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ባለፈው ሳምንት በገዢው ፓርቲ ኮንፈረንስ ላይ የሀገሪቱን ወታደራዊ አቅም የበለጠ ለማሳደግ ቃል መግባታቸው…

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለጉብኝት ኤርትራ ገቡ

አዲስ ፣አበባ  ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ማምሻውን  ኤርትራ ገብተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስመራ ሲደርሱም የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ እና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል…