Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ ለሶርያ አሸባሪ ድርጅት የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር አዛዥ የነበሩት ቤን ሆጅስ ዩናይትድ ስቴትስ ዋይፒጅ /ፒኬኬ ለተባለው የሶርያ አሸባሪ ድርጅት የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም ጠይቋል ፡፡
የቀድሞ የአሜሪካ ጦር አዛዥ ቤን ሆጅስ ፥ አሜሪካ በሶሪያ ለሚገኙ አሸባሪ ድርጅቶች…
የቻይና እና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በቤጂንግ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከሩሲያው አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር በቤጂንግ ተገናኝተው ሁለቱ ሀገራት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተቀራርበው መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡
በሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የተደረገው ውይይት…
አሜሪካ በዩክሬን ጉዳይ 3ሺህ የሚጠጉ ወታደሮቿን ወደ አውሮፓ ልታሰማራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ ዩክሬንን ልትወር ነው በሚል ሰበብ አሜሪካ ወደ 3ሺህ የሚጠጉ ወታደሮቿን ወደ ሶስት የአውሮፓ አገሮች ልታሰማራ መሆኗን አሳወቀች፡፡
ዩናይትድ ስቴትስ በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በቀጠለው ግጭት ምክንያት በመጪዎቹ ቀናት…
ሰሜን ኮሪያ ያደረገችው አደገኛ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አሜሪካን አስቆጣ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አደገኛ የሚሳኤል ሙከራ ማድረጓን ተከትሎ አሜሪካ አስቸኳይ ንግግር ማድረግ እንደምትፈልግ አስታውቃለች፡፡
ዋሽንግተን ፒዮንግያንግ መካከለኛ ርቀት ያለው ባለስቲክ ሚሳኤል ወደ ህዋ ካስወነጨፈች በኋላ የሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር እና ሚሳኤል…
በሱዳን የሚካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ እንደ አዲስ አገርሽቷል
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በትናንትናው እለት በሱዳን አዲስ ዙር የሰላማዊ ሰልፍ መካሄዱ ተገለፀ፡፡
የካርቱም መንትያ ከተማ በሆነችዉ ኦምዱርማን በትላንትናው እለት በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች ወደ ጎዳና በመውጣት በሱዳን ወታደራዊ መንግስት ላይ ያላቸዉን ተቃውሞ በሰልፍ…
አፍሪካ ህብረት ቡርኪናፋሶን ከአባልነት አገደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ) የአፍሪካ ህብረት ቡርኪናፋሶን ከአባልነት ማገዱን አስታወቀ፡፡
ህብረቱ በቡርኪናፋሶ ወታደራዊ ሃይሉ መፈንቅለ መንግስት ማካሄዱን ተከትሎ ነው አገሪቱን ከአባልነት ያገደው፡፡
በቅርቡ በቡርኪናፋሶ ወታደሩ ባካሄደው…
ኩዌት ወደ ኢራቅ የምታደርገውን በረራ ማቋረጧን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትናንት በስተያ የባግዳዱን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዒላማ ያደረገ የሮኬት ጥቃት ከተፈጸመ በኋላ ኩዌት ወደ መዳረሻው የሚደረግ በረራ ማቋረጧን አስታውቃለች፡፡
የኩዌት አየር መንገድ ውሳኔው የተላለፈው በኢራቅ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ ለመንገደኞች…
ሩዋንዳ ከ3 ዓመታት በኋላ ከኡጋንዳ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ልትከፍት ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩዋንዳ ለ3 አመታት ዘግታው የነበረውን ከኡጋንዳ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ልትከፍት መሆኑን ገለጸች፡፡
ሩዋንዳ ከኡጋንዳ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር መከፈቷ የተሰማው የኡጋንዳ ጦር አዛዥ ሌተናል ጀነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ወደ ሮዋንዳ…
ቻይና ኤል-ኤስ ኤ አር የተሰኘ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና ለመሬት ምርምር አገልግሎት የሚውል ኤል-ኤስ ኤ አር የተሰኘ ሳተላይት ወደ ህዋ ማምጠቋን አስታውቃለች።
ሳተላይቱ ዛሬ ከቀኑ 7፡44 ላይ በሰሜን ምዕራብ ቻይና ከሚገኘው የጂዩኳን ሳተላይት ማዕከል ነው ወደ ጠፈር የተላከው፡፡
ይህ በአገሪቱ…
የቱርክ ዩክሬንንና ሩሲያን የማደራደር ፍላጎት በሁለቱም ወገኖች ዘንድ ተቀባይነት ማግኘቱን አንካራ ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬንና ሩሲያ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ቱርክ ያሳየችው የአደራዳሪነት ሚና በሁለቱም ወገኖች ዘንድ ተቀባይነት ማግኘቱን አንካራ ገለፀች።
የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን የተገኙበትና በወቅታዊ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ግኑኝነት…