Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የሱዳን የተቃውሞ ሰልፎች በወታደራዊ ክንፉ እና በሲቪል አስተዳደር መካከል ውጥረት ፈጥረዋል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን እየተካሄዱ ያሉት ለሁለት የተከፈሉ የጎዳና ላይ ሰልፎች በሽግግር መንግስቱ ወታደራዊ ክንፍ እና በሲቪል አስተዳደሩ መካከል ያለውን ውጥረት ከፍ እንዲል ማድረጋቸው ተነገረ።
በሀገሪቱ ቀደም ሲል የሽግግር መንግስቱን በተለይም…
ከስምምነቱ በተጻራሪ የምድር ሙቀት ጨምሯል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ6 ዓመት በፊት 196 ሀገራት የምድርን ሙቀት በ 1 ነጥብ 5 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ለመቀነስ፣ በፈረንሳይ በተደረሰው “የአየር ንብረት ስምምነት” ላይ ፊርማቸውን አኑረዋል፡፡
ይሁንና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአካባቢ ፕሮግራም ይፋ እንዳደረገው…
የአየር ንብረት ለውጥ – የ100 ሚሊየን አፍሪካዊያን ስጋት መሆኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ የ2014 (ኤፍ ቢሲ) እየተባባሰ በመጣው የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ 100 ሚሊየን በድህነት አረንቋ ውስጥ የሚገኙ አፍሪካውያን አደጋ ላይ ሊወድቁ ይችላሉ ሲል የተባበሩት መንግስታት አስጠነቀቀ፡፡
የተባበሩት መንግስታት ባወጣው ሪፖርት÷ በ ሁለት አስርት ዓመታት ውስጥ…
ቻይና የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ መመሪያ አዘጋጀች
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የሀገሯን የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ግቦች በዝርዝር ያመላከተ መመሪያ አወጣች፡፡
በግቦቹ መሠረት እስከ ፈረንጆቹ 2025 ድረስ ÷ የቻይና ጥብቅ ተፈጥሯዊ አካባቢዎች፣ በዋናነት ብሔራዊ ፓርኮች የሀገሪቷን 18 በመቶ ያህል መሬት መሸፈን አለባቸው…
አሜሪካ ማዕቀቧን የማታነሳ ከሆነ የዉይይት ቅድመ ሁኔታ ሊኖር አይችልም -የኢራኑ ፕሬዚደንት
አዲስ አበባ፣ጥቅምት 9፤2014 (ኤፍ ቢሲ)አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችዉን ማዕቀብ የማታነሳ ከሆነ ከቴህራን የዉይይት ቅድመ ሁኔታ ሊኖር እንደማይችል የኢራኑ ፕሬዚደንት ኢብራሂም ራይሲ ተናገሩ፡፡
በ2015 የተደረሰዉን የኑክሌር ስምምነትን ለማደስ የሚደረገውን ድርድር አስመልክተዉ ንግግር…
በአፍሪካ የኮቪድ 19 ሕሙማን ቁጥር ከ8 ነጥብ 42 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአፍሪካ በኮቪድ 19 ቫይረስ የተያዙ ሕሙማን ቁጥር 8 ሚሊየን 426 ሺህ 107 መድረሱን የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል አስታወቀ፡፡
በቫይረሱ ከተጠቁት ውስጥ የ215 ሺህ 467 ሕሙማን ሕይወት ማለፉንም ነው የማዕከሉ መረጃ…
የመዉሊድ በዓል በተለያዩ ሀገራት እየተከበረ ነዉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 496ኛው የመውሊድ በዓል በተለያዩ የዓለም ሃገራት እየተከበረ ይገኛል፡፡
በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ የሚገኝ ሲሆን÷ የነብዩ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.ወ) ውልደትን በማሰብ ተከብሮ ይውላል፡፡
ኢትዮጵያን ጨምሮ ግብጽ፣…
ሩሲያ ከፍተኛዉን የኮሮና ቫይረስ ሟቾች ቁጥር አስመዘገበች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ሩሲያ ከፍተኛዉን የኮሮና ቫይረስ ሟቾች ቁጥር ማስመዝገቧን አስታውቃለች፡፡
በትላንትናዉ ዕለት ብቻ ከ 1 ሺህ በላይ ዜጎቿ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይዎታቸዉ ማለፉ ታዉቋል፡፡
ይህም ኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ…
በራችን ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ክፍት ነው – ቻይና
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በሯ እንደማይዘጋ፣ ይልቁንም የበለጠ ክፍት እንደሚሆን አስታወቀች፡፡
የቻይና ፕሬዚዳንት ቺ ጂንፒንግ÷ ቻይና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በሯ ሁልጊዜም ክፍት እንደሆነ በ2ኛው የተባበሩት መንግስታት የዓለም አቀፉ ዘላቂ…
በኮንጎ ኢቦላ ተከሠተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ኪቩ ግዛት፣ በኢቦላ ቫይረስ የተያዘ ሁለተኛው ሰው በጤና ባለሙያዎች ተመዘገበ፡፡
በኢቦላ ቫይረስ እንደተያዘ የታወቀው የመጀመሪያው ታማሚ ወጣት ሲሆን÷ በሰሜን ኪቩ ግዛት በሚገኘው ቤኒ ጤና ጣቢያ ሕክምና ሲከታተል ቆይቶ…