Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በጋና ከአየር ብክለት ነጻ የሆኑ ተሽከርካሪዎች በአማራጭነት ለገበያ ቀረቡ

“ሶላር ታክሲ ጋና ሊሚትድ” የተሰኘ ኩባንያ የሀገሪቷን የአየር ብክለት ለመቀነስ የሚያስችል ቻይና ሰራሽ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ለገበያ አቀረበ፡፡ ኩባንያው ጀማሪ እንደ መሆኑ ከፈረንጆቹ 2019 ጀምሮ 150 የኤሌክትሪክ ሳይክሎችና ባለ ሦሥት እግር ተሸከርካሪዎች፣ እንዲሁም ከ60 በላይ…

የዓየር ንብረት ለውጥ 85 በመቶ በሚሆነው የዓለም ክፍል ተጽዕኖ አሳድሯል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 85 በመቶ የሚሆነው የዓለማችን ክፍል የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ተጋላጭ መሆኑን ሣይንሣዊ ጥናቶች አመላከቱ፡፡ በጀርመን በርሊን ከሚገኙት ክላይሜት አናላይቲክስ እና ሜርካተር የጥናት ኢኒስቲትዩት የተውጣጡ አጥኚዎች ከ 1951…

የቻይና የመስከረም ወር ወጪ ንግድ ማደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና በመስከረም ወር በአሜሪካ ዶላር የፈጸመችው የወጪ ንግድ ግብይት በ28 ነጥብ 1 በመቶ ማደጉ ተገለጸ፡፡ ገቢ ንግዷ ደግሞ ካለፈው ወር አንፃር በ17 ነጥብ 6 በመቶ መቀነሱ ተመላክቷል፡፡ ቻይና በመስከረም ወር የ305 ነጥብ 74 ቢሊየን…

የቡድን 20 አባል ሃገራት ለአፍጋኒስታን እርዳታ ለማድረግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የቡደን 20 አባል ሃገራት የአፍጋኒስታንን ሰብዓዊ ቀውስ ለማስወገድ እርዳታ ለማድረግ መስማማታቸዉ ተገለፀ። የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ድራጊ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት የአፍጋኒስታን ሰብአዊ አደጋን ለማስወገድ በጋራ…

በብዝሃ ሕይወት ጥበቃና ክብካቤ ላይ ያተኮረ ጉባዔ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና አነሳሽነት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተጠራው 15ኛው የሥነ ህይወት ስምምነት ጉባዔ በደቡብ ምዕራብ ቻይና ዩናን ግዛት ኩንሚንግ ከተማ በይፋ ተጀመረ። የሥነ ምህዳር ሥልጣኔ፥ ለሁሉም የወደፊት ሕይወት የጋራ ግንባታ…

በቻይና ሻንሺ ክልል በጎርፍ አደጋ 2 ሚሊየን የሚጠጉ ነዋሪዎች ተፈናቀሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ሰሜናዊ ግዛት በምትገኘው ሻንሺ ክልል የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ከ 1 ነጥብ 76 ሚሊየን በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። 3 ሚሊየን ሄክታር የሚጠጋ የሰብል ማሳ መውደሙም…

የኮሪያው መሪ ባለሥልጣናቱ ለዜጎች ሕይወት መሻሻል እንዲሰሩ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን÷ ምንም እንኳን ኮሪያ በኢኮኖሚ አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ብትሆንም የሀገሪቷ ባለሥልጣናት ለዜጎች ሕይወት መሻሻል በትኩረት እንዲሠሩ አሳሰቡ፡፡ ኪም ማሳሰቢያውን የሠጡት የሀገሪቷ የላብ አደሮች ፓርቲ 76ኛ ዓመት የምሥረታ…

ለቻይና ተሃድሶ ዳግም ውህደት ግድ ነው – ቺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የቻይናው ፕሬዚዳንት ቺ ጂንፒንግ÷ በ1911 በፈነዳው የሀገሪቷ አብዮት 110ኛ ዓመት የመታሰቢያ ክብረ በዓል ላይ፣ ለቻይና ተሃድሶ ዳግም ውህደት የግድ አስፈላጊ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ቺ ጂንፒንግ ÷ ቤጂንግ በሚገኘው ታላቁ የስብሰባ አዳራሽ፣…

ለመጀመሪያ ግዜ የተገኘው የወባ ክትባት ከመቶ አመት በላይ የተደረገ ጥረት ውጤት ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የበሽታ መከላከልና ቁጥጥር ማእከል (ሲዲሲ) ዳይሬክተር ጆን ኔኪንጋሶንግ ለመጀመሪያ ግዜ የተገኘው የወባ ክትባት ለህክምናው ዘርፍ ትልቅ እመርታ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ወባ በአፍሪካ ታዳጊዎችን በመግደል ቀዳሚው መሆኑን…

በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ዜጎች ቁጥር ከ 600 ሺህ ማለፉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ዜጎች ቁጥር ከ 600 ሺህ ማለፉ ተገለፀ፡፡ በዚህም ብራዚል ከአሜሪካ ቀጥሎ ከፍተኛ የሞት ቁጥር ያስመዘገበች ሁለተኛዋ ሀገር ሆናለች፡፡ እየጨመረ በመጣዉ የዜጎች ሞት የብራዚሉ…