Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ምዕራባውያን ቻይና እና ሩሲያ ላይ የሚያሳርፉትን ጫና እንዲያቆሙ ፑቲን ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን የቻይና እና የሩሲያ ዕድገት በምዕራባዊያኑ ፖለቲካዊ ጫና እንደማይደናቀፍ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን፥ ቻይና እና ሩሲያ በጠፈር ምርምር፣ ሕክምና፣ ሣይንሥ እና በመከላከያው ዘርፍ የላቀ የንግድ ትብብር…

ቱርክ ገንዘቧ ከአሜሪካ ዶላር ጋር ያለውን ምጣኔ ለማስተካከል የፋይናንስ ማሻሻያዎችን አደረገች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቱርክ ገንዘቧ ከአሜሪካ ዶላር ጋር ያለውን ምጣኔ ያስተካክላል ያለችውን የፋይናንስ ማሻሻያ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረች። ሰሞኑን የቱርክ ሊሬ ከአሜሪካ ዶላር አንፃር አቅሙ መዳከሙን ተከትሎ ፕሬዚዳንት ሬጂብ ታይብ ኦርዶኻን ይህን ችግር…

ፖላንድ የአውሮፓ ህብረት የስልጣን ገደብ ሊኖረው እንደሚገባ አሳሰበች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ማቴሽ ሞራዊኪ የአውሮፓ ህብረት የስልጣን ገደብ ሊኖረው ይገባል ሲሉ ህብረቱ በፖላንድ ላይ ህጋዊ እርምጃ እወስዳለሁ ማለቱን ኮንነዋል፡፡ የአውሮፓ ህብረት ትናንት በፖላንድ የህግ ጥሰት ተፈጽሟል፤ በቀዳሚነትም የአውሮፓ…

ቻይና የአውሮፓ ህብረት በሆንግ ኮንግ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ እየገባ ነው ስትል ከሰሰች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረቱ የቻይና መልዕክተኛ ቢሮ እንዳስታወቀው የቻይና ራስ ገዝ በሆነችው ሆንግ ኮንግ እሁድ በተካሄደው የልዩ አስተዳደር ክልል ምርጫን በተመለከተ የአውሮፓ ህብረት ጣልቃ ገብቷል ሲል ከሷል፡፡ ቻይና ተቃውሞ ያቀረበችው የአውሮፓ ህብረት የውጭ…

በአውሮፓ ለተፈጠረው ውጥረት ተጠያቂው አሜሪካ ነች -ፑቲን

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአውሮፓ ለተፈጠረው ውጥረት መባባስ ዋና ተጠያቂዋ አሜሪካናት አሉ፡፡ ፑቲን ለአገሪቱ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣናት ባደረጉት ንግግር፥ ሩሲያ ለማንኛውም የምዕራቡ ዓለም ጥቃት በቂ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ ናት…

አሜሪካ በዊክሊክስ መስራች ጁሊያን አሳንጅ ላይ የመሰረተችው ክስ የዓለም የመገናኛ ብዙሃን ነፃነትን የሚጎዳ ነው- ሰቴላ ሞሪስ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ዩናይትድ ስቴትስ በዊክሊክስ መስራች ጋዜጠኛ ጁሊያን አሳንጅ ላይ የመሰረተችው ክስ የአለም የመገናኛ ብዙሃን ነፃነትን የሚጎዳ ነው ስትል የቅርብ ጓደኛዉ ሰቴላ ሞሪስ ተናገረች። አውስትራሊያዊ  ጋዜጠኛ፣ አርታኢ፣ አሳታሚ እና የዊክሊክስ መስራች ጁሊያን…

ቻይና አዲስ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአራት ሳምታት ውስጥ መቆጣጠር እንደምትችል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አዲስ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን በ 4 ወር ውስጥ መቆጣጠር እንደምትችል የሃገሪቱ የጤና ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ በሻንጋይ የተላላፊ በሽታዎች ባለሙያ የሆኑት ዣንግ ዌንሆንግ እንደተናገሩት ÷ ቻይና በሀገሪቱ “ዜሮ…

የቻይና እና የሩሲያ ግንኙነት የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሳሌ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭት እየተስፋፋ ባለበት በዚህ ወቅት የሩሲያ እና የቻይና ግንኙነት ወረርሽኙን በጋራ በመከላከል እና በሌሎች የትብብር መስኮች ይበልጥ እየተጠናከረ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ እና የሩሲያው አቻቸው…

ሩሲያ ከኔቶ መስፋፋት ጋር በተያያዘ ከምዕራቡ ዓለም ጋር አስቸኳይ ውይይት እንደምትፈልግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳንድ ድርጅት /ኔቶ/ መስፋፋት ጋር በተያያዘ ከምእራባውያኑ ጋር አስቸኳይ ውይይት ማድረግ እንደምትፈልግ አስታወቀች። የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገራቸው ከዩክሬን ጋር በምትዋሰንበት ድንበር ላይ…

ቻይናና ፈረንሳይ የታዳጊ አገራትን የዕዳ ጫና ለማቃለል በጋራ ሊሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና እና ፈረንሣይ ባደረጉት መደበኛ የሁለትዮሽ ስብሰባ ለአካባቢ ጥበቃ ተስማሚ የኢኮኖሚ ልማት ትብብር ለማድረግ፣ ታዳጊ አገራትን ለመደገፍ እና የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በጋራ ለመዋጋት ተስማምተዋል። በውይይቱ ወቅት አገራቱ በታዳጊ አገሮች…