Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የዱር እንስሳት ላይ የሚፈፀም ወንጀል ለመቆጣጠር የሚሰራውን ኃይል እንዲቀላቀሉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ዐቃብያነ-ሕግ ማሕበር ስድስቱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አባላት በምስራቅ አፍሪካ የዱር እንስሳት ላይ የሚፈፀመውን ወንጀል ለመከላከል የሚሰራውን ኃይል እንዲቀላቀሉ ጠየቀ፡፡ ማሕበሩ የዱር እንስሳት ላይ የሚፈፀመው ወንጀል…

በደቡብ አፍሪካ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ዝርያን ማግኘቷን አስታወቀች፡፡ ተመራማሪዎች ሲ.1.2 በተባለው አዲስ ዝርያ ላይ ክትትል እያደረጉ መሆኑን አስታውቀዋል። አዲሱ የቫይረሱ ዝርያ ከደቡብ አፍሪካ በተጨማሪ በሰባት የአፍሪካ ሃገራት ፣…

ፈረንሳይ ለአፍሪካ 10 ሚሊየን ዶዝ የኮሮናቫይረስ ክትባት ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ 10 ሚሊየን ዶዝ የኮሮናቫይረስ ክትባት ለአፍሪካ ለማቅረብ ከአፍሪካ አጋር አካላት ጋር እየሰራች መሆኑን የአፍሪካ የበሽታዎች መካለከል እና መቆጣጠር ማዕከል (ሲዲሲ አፍሪካ) አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ ህብረት እና የፈረንሳይ መንግስት አዲስ…

ኡጋንዳና ደቡብ ሱዳን የደህንነት ስጋት ያለበትን አውራ ጎዳና በጋራ ለመጠበቅ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡጋንዳና ደቡብ ሱዳን የደህንነት ስጋት ባለበት ከኒሙል እስከ ጁባ በተዘረጋው አውራ ጎዳና ላይ በጋራ ቅኝት ለማድረግና ለመጠበቅ ተስማሙ። ሁለቱ ሀገራት ስምምነት ላይ የደረሱት የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች መንገደኞች ባልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት…

ሂቺሌማ የቀድሞ ሹማምንቶችን አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የዛምቢያ ፕሬዚዳንት ሃካይንዴ ሂቺሌማ የሀገሪቷን ከፍተኛ የጦር ሹማምንት እና የፖሊስ ኃላፊ በአዳዲስ መተካታቸው ተሰማ፡፡ የፕሬዚዳንቱ እርምጃ የፀጥታ አካላት ለዜጎች የበለጠ ኃላፊነት ተሰምቷቸው ስራቸውን በአግባቡ እንዲያከናውኑ ለማድረግ…

የአርጀንቲናው ፕሬዚዳንት የኮቪድ 19 እገዳ ጥሰው ተከሰሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በፈረንጆቹ ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ላይ የኳራንታይን እግዱን በሀገራቸው ላይ የጣሉት የአርጀንቲናው ፕሬዚዳንት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣሳቸው ተከሰዋል፡፡ የአርጀንቲና ዓቃብያነ ሕግ÷ ባለፈው ዓመት አርጀንቲናው ፕሬዚዳንት አልቤርቶ ፈርናንዴዝ…

የዴልታ ኮቪድ ታካሚዎች በእጥፍ እንክብካቤ ያስፈልጋቸዋል – ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ በስፋት ተሰራጭቶ ከነበረው የአልፋ ኮቪድ19 ቫይረስ ይልቅ በዴልታ ኮቪድ የታመሙ ታካሚዎች በእጥፍ እንክብካቤ እንደሚሹ በእንግሊዝ የተሰበሰበ መረጃ አመላከተ፡፡ ጥናቱ እንዳመላከተው አዲሱ ዴልታ ኮቪድ ከበድ ያለና ከዚህ በፊት ከነበረው…

ለአፍሪካ የተላከው የኮቪድ19 ክትባት በቂ አይደለም – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ የተላከው የኮቪድ19 ክትባት በሶስት እጥፍ ቢጨምርም በቂ አለመሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የኮቪድ19 ክትባት የወሰዱት ከሶስት በመቶ በታች የሚሆኑት የአህጉሪቷ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንደሆኑ የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠርና…

የማሊ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ከሙስና ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ቡቤዬ ማይጋ ከሰባት ዓመት በፊት ከተፈጸመው ፕሬዚዳንታዊ አውሮፕላን ግዥ ጋር በተያያዘ በቀረበባቸው የሙስና  ክስ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነግሯል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀድሞው የፕሬዚዳንት ኢብራሂም ኬታ አውሮፕላን…

አረብ ሊግ በአልጄሪያና በሞሮኮ የተፈጠረውን አለመግባባት በውይይት እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስላማዊ ትብብር ድርጅት፣ አረብ ሊግ እና ሳዑዲ አረቢያ አልጀሪያ እና ሞሮኮ ዲፕሎማሲያዊ አለመግባባቶቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ማክሰኞ ዕለት አልጄሪያ ከሞሮኮ በኩል “መተናኮል” መኖሩን በመጥቀስ ከሞሮኮ ጋር ያላትን…