Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የመጀመሪያዎቹ የአፍጋኒስታን ተፈናቃዮች ዩጋንዳ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ዙር 51 ከካቡል የተነሱ የአፍጋኒስታን ተፈናቃዮች ዩጋንዳ ገቡ፡፡
እንደ ዩጋንዳ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ÷ ከአፍጋኒስታን በግል ቻርተር አውሮፕላን የተነሱት የመጀመሪያው ተፈናቃዮች ቡድን ኢንቴቤ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዛሬ…
ሶሪያ በምዕራባውያን የተጣለባት ማዕቀብ እንዲነሳላት ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያ ፓርላማ አፈ ጉባዔ ሀሙዳ ሳባህ ምዕራባውያን በሶሪያ ላይ የጣሉትን ማዕቀብ ዓለም አቀፉን ሕግ የጣሰ በመሆኑ ሙሉ በሙሉ እንዲነሳ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ሳባህ በፈረንሣዩ ቲዬሪ ማሪያኒ ከተመራው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል።…
በሱዳን በጎርፍ አደጋ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ ግብጽ የተሰማትን ሃዘን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ጎርፍ ባስከተለው አደጋ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ ግብጽ ሃዘኗን ገልጻለች፡፡
በጎርፍ አደጋው እናትና ልጅን ጨምሮ የ52 ዜጎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ የሲቪል መከላከያ ብሔራዊ ምክር ቤትቃል አቀባይ አብደል ጋሊል አብደል…
በአሜሪካ ሕፃናት በዴልታ ኮቪድ 19 ቫይረስ እየተጠቁ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሜሪካ የሚገኙ ሕፃናት በዴልታ ኮቪድ 19 ቫይረስ እየተጠቁ መሆኑ ተጠቆመ፡፡የአሜሪካ ፔዲያትሪክስ አካዳሚ እና የሕፃናት ሆስፒታል ማሕበር ባወጡት ሪፖርት÷ ባሳለፍነው ሳምንት ብቻ በሀገሪቱ ወደ 94 ሺህ የሚጠጉ ሕፃናት በቫይረሱ ተጠቅተዋል ፡፡…
አሜሪካ በአፍጋኒስታን እንድትቆይ በአጋሮቿ ጫና እየተደረገባት ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ከአፍጋኒስታን ሙሉ በሙሉ ለቆ እንዳይወጣ በአጋር ሀገራት ግፊት እየተደረገበት መሆኑ ተነገረ፡፡
ግፊቱ ሀገሪቷን ለቀው መውጣት ለሚፈልጉ ሰዎች ጊዜ ለመስጠት እንደሆነም ነው የተሰማው፡፡
በአሁኑ ወቅት በአፍጋኒስታን 5 ሺህ 800…
ታይዋን ያመረተችውን ሀገር በቀል የኮቪድ19 ክትባት ለዜጎቿ መስጠት ጀመረች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን ያመረተችውን ሜዳይጀን የተሰኘ የኮቪድ19 ክትባት ለዜጎቿ መስጠት ጀመረች፡፡
ክትባቱ ከዓለም ጤና ድርጅት ሙሉ ፈቃድ እንዲያገኝ እየተሰራ መሆኑን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ክትባቱ በሀገሪቱ የሚስተዋለው የኮሮና ቫይረስ…
ዩጋንዳ ከ50 በላይ የሚሆኑ ሲቪክ ማህበራትን ፈቃድ አገደች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩጋንዳ ከ50 በላይ የሚሆኑ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ፈቃድ ማገዷ ተሰምቷል፡፡
ሲቪክ ማህበራቱ የታገዱት መንግስት ያወጣቸውን ደንቦች እና አሰራሮች በመጣሳቸው መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡
ድርጅቶቹ ውል የገቡበት የሥራ ጊዜ ከመጠናቀቁ ባለፈ…
ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የምልክት ቋንቋን በስራ ቋንቋነት ልታካትት ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግስት ከስዋሂሊ፣ ሊንጋላ፣ ኪቱባ እና ቺሉባ ቋንቋዎች በተጨማሪ የምልክት ቋንቋንም በአምስተኛ የስራ ቋንቋነት ለመጠቀም ማቀዷን አስታወቀች።
የምልክት ቋንቋውን በትምህርት ስርዓት ውስጥ በማካተት ለመስጠት ማቀዷም ነው…
በሃይቲ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ 2 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃይቲው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የ 1 ሺህ 941 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ፡፡
የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው በሬክተር ስኬል 7 ነጥብ 2 መለካቱም ነው የተነገረው።
በአደጋው ህይወታቸው ካለፈው በተጨማሪ 10 ሺህ የሚጠጉ የሀገሪቷ ዜጎች…
በኮትዲቯር የኢቦላ ታማሚ ከተገኘ ወዲህ የክትባት መርሃ ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮትዲቯር የመጀመሪያውን የኢቦላ ታማሚ በፈረንጆቹ 1994 ከመዘገበች ወዲህ የክትባት መርሃ ግብር መጀመሯን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስትር አስታወቀ፡፡
ቫይረሱ የተገኘበት አንድ በአስራዎቹ የዕድሜ ክልል የሚገኝ ወጣት እንደሆነና ክትባቱን ለቤተሰቦቹ እና…