Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በኢራቅ በኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ ማዕከል በተነሳ እሳት ከ50 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራቅ በኮሮና ቫይረስ ማገገሚያ ማዕከል በተነሳ እሳት ከ50 በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡
አደጋው ናሲሪያ በተባለችው ከተማ በሚገኘው አል ሁሴን ሆስፒታል የደረሰ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል፡፡
በሆስፒታሉ የሚገኝ ኦክስጅን መፈንዳት…
ቦይንግ ካምፓኒ ለተጎጂዎች ለመክፈል ቃል የገባውን የ500 ሚሊየን ዶላር ካሳ መክፈል ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦይንግ ካምፓኒ ምርት የሆኑ ሁለት አውሮፕላኖች እኤአ በ2018 በኢንዶነዢያ እንዲሁም በ 2019 ደግሞ በኢትዮጵያ አደጋ ለገጠማቸው ተጎጂ ቤተሰቦች ለመክፈል ቃል የገባውን የ500 ሚሊየን ዶላር የካሳ ክፍያ መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡
በሁለቱ…
በደቡብ አፍሪካ የኮቪድ 19 እንቅስቃሴ ገደብ ተራዘመ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት ሲሪል ራማፎሳ የኮቪድ 19 ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ዜጎች ለቀጣይ ሁለት ሳምንታት በቤታቸው እንዲቆዩ ትእዛዝ ማስተላለፋቸው ተሰምቷል፡፡
ፕሬዚደንቱ ትምህርት ቤቶች እንደተዘጉ እንዲቆዩ ትዕዛዝ ያስተላለፉ ሲሆን፥…
በስዊድን በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊድን በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡
አደጋው ትናንት ምሽት በመጠኗ ትንሽ በሆነች አውሮፕላን ላይ የደረሰ ሲሆን ዘጠኝ ሰዎችን አሳፍራ እንደነበር ታውቋል፡፡ በአደጋው የዘጠኙም ሰዎች ህይወት ማለፉ እየተነገረ ነው፡፡…
በሃይቲው ፕሬዝዳንት ግድያ ላይ የኮሎምቢያና የአሜሪካ ቅጥር ነብሰ ገዳዮች እጅ አለበት ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀይቲው ፕሬዝዳንት ጆቬኔል ሞይስ ግድያ 28 አባላትን የያዘ የአሜሪካዊያን እና ኮሎምቢያዊያን ገዳዮች ቡድን ተጠያቂ እንደሆነ የሃሪቱ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የሃይቲ ፖሊስ ኃላፊ ሊዮን ቻርለስ እንደገለፀው፣ ከገዳዮቹ ቡድን አባላት ውስጥ 26ቱ…
በአለም በኮቪድ-19 ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 4ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 4ሚሊየንን አልፏል፡፡
እስካሁን በአለም ከ185 ሚሊየን 974ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን፥ ከ4ሚሊየን 20ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡
የተባበሩት መንግስታት…
የኮቪድ ስርጭት መባባሱን ተከትሎ ጃፓን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት በሚል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በቶኪዮ ማወጇ ተሰማ፡፡
አዋጁ የቶኪዮ ኦሎምፒክ ፍፃሜውን እስከሚያገኝ ድረስም ይቀጥላል ነው የተባለው፡፡
የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዮሺሂዴ ሱጋ እንደገለፁት፣ አዋጁ ከፈረንጆች…
በጀርመን የዴልታ ኮሮና ቫይረስ ዝርያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከሰተ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጀርመን በመተላለፍ ባህሪው አደገኛ የሆነ የዴልታ ኮሮና ቫይረስ ዝርያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከስቷል፡፡
የጀርመን የጤና ባለሙያዎች እንዳስታወቁት፥ የዴልታ ኮሮና ቫይረስ ቀደም ብሎ ከታወቀው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ የመተላለፍ አቅሙ እጅግ ከፍተኛ እንደሆነና…
ጃኮብ ዙማ እጃቸውን ለፖሊስ ሰጡ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ ፍርድ ቤት በመዳፈር ወንጀል የተላለፈባቸውን የ15 ወራት እስራት ለመፈፀም እጃቸውን ሰጡ፡፡
ፕሬዝዳንቱ የተላለፈባቸው የእስር ቅጣት በመኖሪያ አካባቢያቸው ኩዋዙሉ ናታል ኢስት ኮርት ማረሚያ ቤት…
የሃይቲ ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ ተገደሉ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይቲው ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ በዛሬው ዕለት በታጣቂዎች መገደላቸው ተሰምቷል፡፡
ፕሬዚዳንት ጆቨኔል ሞይሴ በመኖሪያ ቤታቸው ነው ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች የተገደሉት፡፡
የሀገሪቱ ቀዳማዊት እመቤትም በጥቃት ጉዳት የደረሰባቸው…