Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ኢራን ዩራኒየም ማበልጸግ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ኒውክሌር ማምረት የሚያስችላትን ዩራኒየም ሜታል ማበልጸግ መጀመሯን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አቶሚክ ክትትል አስታወቀ፡፡ ኢራን ለኃይል ማመንጫነት ለማዋል ዩራኒየም እያበለጸገች እንደምትገኝ ለዓለም አቀፉ የአቶሚክ…

ዳርፉር በግጭት እና ብጥብጥ እየተናጠች ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ ሁለት ዓመቱ ህዝባዊ ተቃውሞ ኦማር አልበሺርን ከስልጣናቸው በማውረድ ቢጠናቀቅም ዳርፉር ግን አሁንም በግጭት እና ብጥብጥ እየተናጠች ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የምዕራብ ዳርፉሯ ዋና ከተማ ኤል ገኒና ጎዳናዎች ተቃውሞ በሚያሰሙ ሰዎች ተጥለቅልቀዋል፡፡…

የሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተሰወረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤ ኤን - 26 የተባለው የሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን መሰወሩ ተሰማ፡፡ የአካባቢው ባለስልጣናት አውሮፕላኑ 28 ተጓዦችን ይዞ ሲበር እንደነበረና በመሀል ከአውሮፕላኑ አብራሪ ጋር የሚደረግ ግንኙነት እንደተቋረጠ አስታውቀዋል፡፡…

ግብጽ የስዊዝ ካናልን ዘግታ የቆየችውን መርከብ ለመልቀቅ ተስማማች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መርከቧ ላደረሰችው ጉዳት ካሳ እስከሚከፈል ድረስ እንዳትንቀሳቀስ ታግዳ ቆይታለች፡፡ ከመርከቧ ባለቤቶችና ከመድህን ኩባንያው ጋር በተደረሰው የካሳ ስምምነት መሰረት ነው ግብጽ ኤቨር ግሪን የተባለችውን መርከብ እንደምትለቅ ያስታወቀችው፡፡…

የታሊባን ሀይሎች በአፍጋኒስታን ቁልፍ አካባቢዎችን እየተቆጣጠሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍጋኒስታን ወታደሮች ወደ ጎረቤት ታጂኪስታን መሸሻቸውን ተከትሎ የታሊባን ሃይሎች ባዳክህሻን እና ካንዳሃር አካባቢ የሚገኙ አስተዳደራዊ አካባቢዎችን ተቆጣጥረዋል። የታሊባን ተዋጊዎች ወደ ድንበሩ ሲያቀኑ ከ300 በላይ የአፍጋኒስታን ወታደሮች…

የአሜሪካ ጦር በአፍጋኒስታን የነበረውን ጦር ሰፈር ለቆ መውጣቱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍጋኒስታን የሚገኘው የአሜሪካ ጦር ባግራም የተሰኘውን የጦር ሰፈር ለቆ መውጣቱ ተገልጿል፡፡ ወታደሮቹ ስፍራውን ለቀው የወጡት ዋሽንግተን ከታሊባን ጋር በገባችው ስምምነት መሰረት መሆኑን የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣናት…

በህንድ በኮሮና ምክንያት የሟቾች ቁጥር ከ400 ሺህ አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በኮሮና ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 400 ሺህ ተሻግሯል፡፡ በሃገሪቱ በቫይረሱ ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ሲሆን ባለፉት 39 ቀናት ብቻ የ100 ሺህ ሰዎች ህይወት…

የቻይና ኮሚዩኒስት ፖርቲ 100ኛ ዓመት ምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኮሚዩኒስት ፓርቲን 100ኛ ዓመት ምስረታ በዓል እያከበረች ነው፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ንግግር ያደረጉ ሲሆን÷ ለመታሰቢያነትም 100 ጊዜ መድፍ መተኮሱ ተገልጿል፡፡ ዢ ጂንፒንግ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ…

የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ዳግም እንዳይሾሙ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኤች.አይ.ቪ ጤና እንክብካቤ ፋውንዴሽን (ኤኤችኤፍ) ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት አባል ሀገራት ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ለሁለተኛ ጊዜ የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ሆነው እንዳይሾሙ ሲል ጥሪ አቀረበ፡፡ ተቋሙ ጥሪውን ያቀረበው…

የሲኖቫክ ክትባት በህፃናት እና ወጣቶች ላይ ውጤታማ መሆኑን ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይናው ሲኖቫክ ባዮ ቴክ የተመረተው የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት በህፃናት እና ወጣቶች ላይ ውጤታማ መሆኑን ዘ ላንሴንት የተሰኘው የሜዲካል ጆርናል ጥናት አመላከተ፡፡ ከክትባቱ ውጤታማነት ባሻገርም የጎንዮሽ ችግር እንደማያስከትልም ነው ጥናቱ…