Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የንግድ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የዓሳ ምርት ከሞቃዲሾ  ወደ አዲስ አበባ መላክ የሚያስችል  የንግድ ስምምነት ተፈራርመዋል ፡፡ ስምምነቱን የተፈራረሙት በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱልፈታህ አብዱላሂ ሀሰን እና የሶማሊያ የአሳ ሀብት  ልማት…

አሜሪካ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን የኮሮና ቫይረስ ክትባት ወደ ታይዋን ልካለች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን የኮቪድ-19 ክትባቶችን ወደ ታይዋን መላኳ ተሰምቷል፡፡ አሁን ላይ ወደ ታይዋን የተላከው የክትባት መጠንም ከዚህ በፊት ከታቀደው በሶስት እጥፍ የሚልቅ መሆኑን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…

በኢራን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ኢብራሂም ራይሲ አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ኢብራሂም ራይሲ አሸነፉ፡፡ ወግ አጥባቂ እንደሆኑ የሚነገርላቸውና በዳኝነትና ጠበቃነት ያገለግሉት ራይሲ በምርጫው 62 በመቶ ድምጽ ማግኘታቸው ተገልጿል፡፡ ማሸነፋቸውን ተከትሎም በመጭው ነሐሴ ወር ቃለ መሃላ ይፈጽማሉ…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አንቶኒዮ ጉተሬዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ ተመርጠዋል፡፡ የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ በመሆን ላለፉት አምስት ዓመታት ሲያገለግሉ የነበሩት አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለሁለተኛ ጊዜ በመመረጣቸው የተሰማቸውን ደስታ መግለጻቸውን ከትዊተር…

ኪም ጆንግ ኡን ሰሜን ኮሪያ ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ ድርድርም ሆነ ለሚኖር ውጥረት ዝግጁ መሆን እንዳለባት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ሀገራቸው ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ ውይይትም ሆነ ለሚኖር ፍጥጫ ዝግጁ መሆን እንዳለባት ተናግረዋል፡፡ የሰሜን ኮሪያ ገዢው ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ በመዲናዋ ፒዮንግያንግ በተያዘው ሳምንት መካሄድ…

አፍሪካ በ3ኛው የኮቪድ 19 ማዕበል ውስጥ ትገኛለች – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በ3ኛው የኮቪድ19 ማዕበል ውስጥ እንደምትገኝ የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ፡፡ በዚህም ድርጅቱ ተጨማሪ ክትባት ለአህጉሪቱ እንደሚያስፈልግ አስታውቋል ፡፡ እስካሁን በአፍሪካ ከ5 ሚሊየን በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ፥ ቢያንስ ሰባት የአፍሪካ…

የመጀመሪያው የዛምቢያ ፕሬዚደንት የነበሩት ኬኔት ካውንዳ ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የመጀመሪያው የዛምቢያ ፕሬዚደንት የነበሩት ኬኔት ካውንዳ በ97 ዓመታቸው ህይወታቸው አልፏል። ኬኔት ካውንዳ በአገሪቱ የነጻነት ትግል ሲደረግ ቁልፍ ሰው እንደነበሩ ይነገራል። ካውንዳ ሰኞ ዕለት በሳንባ ምች ህመም ምክንያት ሆስፒታል ገብተው የነበረ…

ባይደን እና ፑቲን በጦር መሳሪያ ቁጥጥር እና በሳይበር ደህንነት ዙሪያ ውይይት ለመጀመር ተስማምተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና የሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን በጦር መሳሪያ ቁጥጥር እና በሳይበር ደህንነት ዙሪያ ውይይት ለመጀመር ተስማምተዋል፡፡ የሁለቱ ሃያላን ሀገራት መሪዎች በትናንትናው ዕለት በጄኔቫ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ…

እስራኤል በጋዛ የተመረጡ ቦታዎች የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሟን ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በጋዛ በተመረጡ የሃማስ ይዞታዎች የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡ በትናንትናው ዕለት ከጋዛ ወደ እስራኤል የተላኩ እና ተቀጣጠይ ነገሮችን የያዙ ፊኛዎች በደቡባዊ እስራኤል የእሳት አደጋ እንዲነሳ አድርገዋል፡፡ ይህን ተከትሎም…

ቻይና ኔቶ ወታደራዊ ስጋት እየሆነች ነው በሚል ያቀረበባትን  ውንጀላ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ለዓለም ሀገራት ወታደራዊ ስጋት እየሆነች ነው በሚል ያቀረበባትን  ውንጀላ ውድቅ አድርጋለች፡፡ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) መሪዎች በብራሰልስ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ…