Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የቡድን 7 አባል ሀገራት ተጨማሪ 1 ቢሊየን የኮቪድ ክትባት ለታዳጊ ሃገራት ለመለገስ ተስማሙ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 አባል ሀገራት ተጨማሪ 1 ቢሊየን የኮቪድ19 ክትባት ለታዳጊ ሀገራት ለመለገስ ተስማሙ።
ለመለገስ የተስማሙት የክትባት መጠን በትናንትናው ዕለት ለመስጠት ከተስማሙት 1 ቢሊየን ክትባት በተጨማሪነት የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል፡፡
አሜሪካ…
ናፍታሊ ቤኔት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ቃለ መሃላ ፈፀሙ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ናፍታሊ ቤኔት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእስራኤል 13ኛው ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ነው ቃለ መሃላ የፈፀሙት፡፡
ያኢር ላፒድ ደግሞ ተለዋጭ የእስራኤል…
የቡድን 7 አባል ሀገራት አንድ ቢሊየን የኮቪድ ክትባት ሊለግሱ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 አባል ሀገራት አንድ ቢሊየን የኮቪድ ክትባት ለታዳጊ ሀገራት ለመለገስ ተስማሙ።
ድጋፉ በሚቀጥለው አመት የሚስጥ እነደሆን የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንስን ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል።
100 ሚሊየኑ ከእንግሊዝ እንደሆነ እና…
አምስት ሀገራት በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባላት እንዲሆኑ ተመረጡ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት ሀገራት በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባላት እንዲሆኑ ተመርጠዋል፡፡
በዚህም አልባኒያ፣ብራዚል፣ጋቦን፣ጋና እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች በጸጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባላት ሆነው የተመረጡ ሃገራት ናቸው፡፡
ሃገራቱ…
ኬንያ በሶማሊያ ላይ ጥላው የነበረውን የቀጥታ በረራ እገዳ አነሳች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኬንያ በሶማሊያ ላይ ጥላው የነበረውን የቀጥታ በረራ እገዳ ማንሳቷን የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
እርምጃው በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን የዲፕሎማሲ ግንኙነት ወደነበረበት ይመልሰዋል የሚል ተስፋ እንዳለው ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡…
በህንድ በኮቪድ19 በአንድ ቀን 6 ሺህ 148 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በኮቪድ19 በአንድ ቀን ከፍተኛው የሞት መጠን ተመዘገበ፡፡
በሃገሪቱ ባለፉት 24 ሰአታት 6 ሺህ 148 ሰዎች በኮቪድ19 ምክንያት ለህልፈት መዳረጋቸውን የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ይህም እስካሁን ከተመዘገቡት ከፍተኛው…
ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ 31 አዳዲስ ሚኒስትሮችን ሾሙ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ 81 አዳዲስ የካቢኔ አባላቶቻቸውን ይፋ አደረጉ፡፡
ፕሬዚዳንቱ 31 አዳዲስ ሚኒስትሮች እና 50 ምክትሎቻቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡
ከአዳዲስ ተሿሚዎች ውስጥ ከ10 የሚበልጡ ሴት ተሿሚዎች ይገኙበታል፡፡…
አሜሪካ በካሜሩን ከተከሰተው አመፅ ጋር ተያይዞ የቪዛ እገዳ ጣለች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በካሜሩን ከተከሰተው አመፅ ጋር በተያያዘ በግለሰቦች ላይ የቪዛ እገዳ አድርጋለች፡፡
ሃገሪቱ እገዳውን ያደረገችው በሰሜን ምዕራብ ካሜሩን ሁከት በማነሳሳት በተጠረጠሩ ሰዎች ላይ መሆኑ ታውቋል፡፡
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ…
ኡጋንዳ በኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ምክንያት ትምህርት ቤቶቿን ዘጋች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡጋንዳ የኮሮና ቫይረስ መስፋፋትን ተከትሎ ትምህርት ቤቶቿን ዘግታለች፡፡
የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቪኒ በሀገሪቱ በሁለተኛው የኮቪድ -19 ማዕበል ብዙ ሰዎች በቫይረሱ እየተያዙ በመሆኑ ትምህርት ቤቶችን የዘጉ…
የዶናልድ ትራምፕ ፌስቡክ ገፅ ታገደ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን የግል ፌስቡክ እና ኢንስታግራም ገፆች ለሁለት ዓመት አገደ፡፡
ፌስቡክ ትራምፕን ያገደው የኩባንያውን ደንብ በመጣስ በአሜሪካ ምክር ቤት (ካፒታል ሂል) ላይ የተፈፀመውን ጥቃት…