Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የስዊዝ ካናል መዘጋት በየቀኑ 9 ቢሊየን ዶላር ዋጋ ባለው ሸቀጥ ግብይት ላይ መስተጓጎል ፈጥሯል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስዊዝ ካናል በአንድ ግዙፍ መርከብ በመዘጋቱ በየቀኑ 9 ቢሊየን ዶላር የሚገመት የሸቀጥ ግብይት ላይ መስተጓጎል እየተፈጠረ መሆኑ ተነግሯል።
ለምስራቁና ምዕራቡ ዓለም ወሳኝ በሆነው በዚህ የውሃ መተላለፊያ መስመር በሰዓት 400 ሚሊየን ዶላር ዋጋ…
ፋኦ በምስራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መንጋ መቀነሱን አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በምስራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መንጋ መቀነሱን አስታወቀ፡፡
ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያና ኬንያን ጨምሮ በቀጠናው የዝናብ አለመኖር ለበረሃ አንበጣው መቀነስ ምክንያት መሆኑን ገልጿል፡፡…
ሰሜን ኮሪያ የተመድን ውሳኔ ችላ በማለት የሚሳኤል ሙከራ አደረገች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሁለት የሚሳኤል ሙከራዎችን አደረገች፡፡
ሚሳኤሉ ወደ ጃፓን ባህር ክልል የተደረገ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
የአሁኑ ሙከራ ከዚህ ቀደም የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ ወደ ጎን በማለት የተካሄደ ነው ተብሏል፡፡…
የኬንያ ላሙ ወደብ በመጪው ሰኔ ወር ለኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ላሙ ወደብ በመጪው ሰኔ ወር ለኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡
የላፕሴት ፕሮጀክት ሊቀመንበር ሜጀር ጀነራል ቲቱሱ ኢቡይ በሰኔ ወር ከኢትዮጵያ ዕቃ ማጓጓዝ እንደሚጀምር አስታውቀዋል፡፡
ሊቀመንበሩ ቀሪ ስራዎችን…
የኬንያ አየር መንገድ የ333 ሚሊየን ዶላር ኪሳራ ደረሰበት
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ አየር መንገድ ባለፈው የፈረንጆቹ አመት የ333 ሚሊየን ዶላር ኪሳራ እንደደረሰበት አስታወቀ፡፡
የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አላን ኪላቩካ በፈረንጆቹ 2019 በአየር መንገዱ የተጓዦች ቁጥር 5 ነጥብ 2 ሚሊየን እንደነበር…
ሱዛን ራይስን ጨምሮ የባራክ ኦባማ ዘመን ባለስልጣናት ሚሊየን ዶላሮችን ይዘው ወደ ነጬ ቤተ መንግስት ተመልሰዋል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ዘመን በሃላፊነት ላይ የነበሩ ግለሰቦች ጆ ባይደን ወደ ስልጣን ሲመጡ ሚሊየን ዶላሮችን በመያዝ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት መግባታቸው ተገለፀ።
ኤቢሲ ይዞት በወጣው ሪፖርት በኦባማ የስልጣን ዘመን…
ዶናልድ ትራምፕ የግላቸውን የማህበራዊ ትስስር ገፅ ይዘው ሊመጡ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የግላቸውን ማህበራዊ ትስስር ገፅ ይዘው ሊመጡ መሆኑን አማካሪያቸው አስታውቀዋል።
አማካሪያቸው ጀሶን ሚለር ዶናልድ ትራምፕ በሁለት እና ሶስት ወራት ውስጥ ወደ ማህበራዊ የትስስር ገፅ ይመለሳሉ ብየ…
የኮንጎ ፕሬዚዳንታዊ እጩ ተወዳዳሪ በኮቪድ ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንጎው ፕሬዚዳንታዊ እጩ ተወዳዳሪ ጋይ ብሪስ ኮለላስ ምርጫው ከተካሄደ ከአንድ ቀን በኋላ በኮቪድ ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
እጩ ተወዳዳሪው ወደ ሆስፒታል የገቡት ምርጫ በሚካሄድበት ዋዜማ እንደነበረም ተነግሯል፡፡
ይህንንም…
ግማሽ የሚደርሱ ብሪታንያውያን አዋቂዎች ክትባት ማግኘታቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 26 ነጥብ 8 ሚሊየን የሚደርሱ ብሪታንያውያን አዋቂዎች የመጀመሪያ ዙር የኮሮና ቫይረስ ክትባት መውሰዳቸው ተነገረ፡፡
የጤና ሚኒስትሩ ማት ሃንኮክ ትልቅ ስኬት ነው ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
ሀገሪቷ አርብ ዕለት ብቻ 711 ሺህ 156 ዜጎቿን…
ጆ ባይደን ቭላድሚር ፑቲንን ገዳይ ማለታቸው ተቀባይነት የለውም- ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ስለ ቭላድሚር ፑቲን የሰጡት አስተያየት ተቀባይነት የለውም ሲሉ ገለፁ።
ጆ ባይደን ቭላድሚር ፑቲንን ገዳይ ማለታቸው ተቀባይነት የሌለውና ከፕሬዚዳንት የማይጠበቅ…