Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የሞዛምቢክ አየር መንገድ ወደ ኬንያ የሚያደርገውን በረራ አቋረጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሞዛምቢክ አየር መንገድ ወደ ኬንያ የሚያደርገውን በረራ ለጊዜው ማቋረጡን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ከኬንያ ወደ ሞዛምቢክ እንዲሁም ከሞዛምቢክ ወደ ኬንያ የሚደረገውን በረራ ማቋረጡን ነው ያስታወቀው፡፡ ይህ ውሳኔም…

ሳሚያ ሱሉሁ ዛሬ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሆነው ቃለ መሃላ  ፈጸሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታንዛኒያ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን የሀገሪቱ ስድስተኛ ፕሬዚዳንት ሆነው ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቷ ዛሬ ቃለ መሃላ የሚፈጽሙት የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት የነበሩት ጆን ማጉፉሊ በ61 ዓመታቸው ዳሬሰላም በሚገኝ…

ሙሳ ፋኪ ማህመት በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ማጉፉሊ ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ሊቀመንበሩ አህጉሪቷ ቁርጠኛ የፓን አፍሪካኒስት መሪ አጥታለች ሲሉ በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ በተጨማሪም በምስራቅ…

ሩሲያ በዋሽንግተን የሚገኙ አምባሳደሯን ጠራች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ ሩሲያ በዋሽንግተን የሚገኙ አምባሳደሯን ጠራች፡፡ የአሜሪካ ብሄራዊ የመረጃ ተቋም ሩሲያ በ2020 በተደረገው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ እንዲያሸንፉ ለደጋፊዎቻቸው የቅስቀሳ…

የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) ጆን ማጉፉሊ በ61 ዓመታቸው ነው ዳሬሰላም በሚገኝ ሆስፒታል ህይወታቸው ያለፈው። ፕሬዚዳንቱን ህልፈት ያሳወቁት የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዘደንት ሳሚያ ሱሉሁ ሲሆኑ ለህልፈታቸው ከልብ ህመም ጋር የተያያዘ መሆኑን ገልፀዋል። ፕሬዚዳንቱ ለሳምንታት…

ሩሲያ በ2020 የአሜሪካ ምርጫ ለዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች የቅስቀሳ ዘመቻ ድጋፍ ስታደርግ ነበር – የአሜሪካ የመረጃ ሃላፊዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በ2020 የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ እንዲያሸንፉ ለደጋፊዎቻቸው የቅስቀሳ ዘመቻ ድጋፍ ሲያደርጉ እንደነበር የአሜሪካ መረጃ ሃላፊዎች ገለፁ። ሩሲያ የ2020 የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ…

ቻይና የሞምባሳ ወደብን ልትወርስ ትችላለች መባሉን መንግስት አስተባበለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ ለባቡር መንገድ ግንባታ ከቻይና የተበደረችውን ከፍተኛ ገንዝብ መመለስ ካልቻለች ቤጂንግ የሞምባሳ ወደብን ልትወርስ ትችላች መባሉን የሀገሪቱ መንግስት አስተባበለ። 472 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የባቡር መንገድ ወጪ መጀመሪያ ከታቀደለት በአራት…

ቤጅንግ አሸዋ በቀላቀለ ከባድ አውሎ ነፋስ ተመታች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ዋና ከተማ ቤጅንግ በአስርት ዓመታት ውስጥ ከፍተኛ ነው በተባለ አሸዋ በቀላቀለ አውሎ ነፋስ ተመታለች። የቤጅንግ ሰማይ በከባድ አቧራ ተሸፍኗል ያለው የቢቢሲ ዘገባ ከተማዋ በቅርብ ጊዜያት አስተናግዳው የማታውቀው አውሎ ንፋስ መሆኑን…

አሜሪካ ከ100 ሚሊየን በላይ ዜጎቿን የኮቪድ19 ክትባት ሰጠች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከ100 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ዜጎቿ ቢያንስ አንድ ጊዜ የኮቪድ19 ክትባት መስጠቷን አስታወቀች፡፡ የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ክትባቱን በሀገር አቀፍ ደረጃ በስፋትና በፍጥነት ለማዳረስ እየጣረ ነው ተብሏል፡፡ ባይደንም…

ለጁሊየስ ኔሬሬ በአፍሪካ ህብረት ጽህፈት ቤት ሃውልት ሊቆም ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታንዛኒያ የመጀመሪያ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ኔሬሬ በአፍሪካ ህብረት ጽህፈት ቤት ሃውልት ሊቆም ነው፡፡ ኔሬሬ የአፍሪካ አንድነትን በኋላም የአፍሪካ ህብረትን ከመሰረቱ መሪዎች መካከል አንደኛው ናቸው፡፡ ሃውልቱን የሚያቆመው የደቡብ አፍሪካ የልማት…