Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የሕንድ የኮሮና ቫይረስ ቀውስ ለአፍሪካ የማንቂያ ደውል ነው- የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪና መከላከያ ማዕከል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪና መከላከያ ማዕከል ሕንድ ያጋጠማት የኮሮና ቫይረስ ቀውስ ለአፍሪካ የማንቂያ ደውል ነው ሲል አስጠነቀቀ፡፡
የማዕከሉ ሃላፊ አፍሪካውያን የአፍና የአፍንጫ ጭምብል ማድረግ ፣ ትልልቅ ስብሰባዎችን ማስወገድ…
ቱርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ የእንቅስቃሴ ገደብ ልትጥል ነው
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቱርክ የኮቪድ19 ወረርሽኝ መስፋፋትን ተከትሎ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ የእንቅስቃሴ ገደብ ልትጥል ነው።
የሃገሪቱ መንግስት የቫይረሱን ስርጭት ለመግታትና የሞት መጠኑን ለመቀነስ ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ የእንቅስቃሴ ገደቦችን እንደሚጥል…
የሶማሊያው ፕሬዚዳንት የተራዘመ የስልጣን ዘመናቸውን በመሰረዝ ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ /ፎርማጆ/ ለሁለት ዓመታት የተራዘመ የስልጣን ዘመናቸውን በመሰረዝ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዲካሄድ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ሰሞኑን ከተራዘመው የፕሬዚዳንቱ የስልጣን ዘመን ጋር ተያይዞ የእርሳቸው ደጋፊና ታቃወሚዎች ጎራ…
አሜሪካ ሙሉ ለሙሉ ክትባት የወሰዱ ዜጎቿ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ሳይጠቀሙ እንዲንቀሳቀሱ ፈቀደች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ሙሉ ለሙሉ የኮሮና ቫይረስ ክትባት የወሰዱ ዜጎች እጅግ በርካታ ሰው ከተገኘበት ቦታ ውጭ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ሳይጠቀሙ እንዲንቀሳቀሱ ፈቃድ ሰጠች።
የአሜሪካ በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር ማዕከል ያወጣው መመሪያ ሙሉ ለሙሉ…
የታንዛንያ ፕሬዚዳንት ለ 5 ሺህ እስረኞች ምህረት አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሁሉ የአንድነት ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ 5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ታራሚዎች ምህረት አደርገዋል።
ፕሬዚዳንቷ ከእስር የተፈቱት ታራሚዎች ማህበረሰቡን እንደገና ሲቀላቀሉ ማረሚያ ቤት ያገኟቸውን ትምህርቶች…
ኮቪድ19 ባላንጣዎቹ ህንድና ፓኪስታንን በጋራ እንዲቆሙ አድርጓቸዋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ ለተከታታይ ሶስተኛ ቀን ዓለም ላይ ከፍተኛውን የኮሮና ቫይረስ ተያዦችን ቁጥር አስመዝግባለች።
በቫይረሱ የሚያዙና ህይወታቸው የሚያልፍ ሰዎች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መምጣቱ በህንድ የኦክስጅን እና የአልጋ እጥረት እንዲያጋጥም…
በፕሬዚዳንቱ የሥራ ዘመን በተፈጠረ አለመግባባት በሞቃዲሾ ግጭት ተቀሰቀሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ /ፎርማጆ/ የሥልጣን ዘመን መራዘምን ተከትሎ በተፈጠረ አለመግባባት በሞቃዲሾ ግጭት መቀስቀሱ ተሰምቷል፡፡
ግጭቱ የተቀሰቀሰው ፕሬዚዳንቱን በሚደግፉና በሚቃወሙ የተለያዩ የጸጥታ ኃይሎች መካከል ነው…
በአፍሪካ በኮቪድ19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4 ነጥብ 5 ሚሊየንን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በኮቪድ19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን አልፏል፡፡
በአህጉሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣ ሲሆን፤ ከ4 ሚሊየን 506 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡
እስካሁን በአህጉሪቱ…
በኢራቅ በአንድ የኮሮና ቫይረስ ህክምና መስጫ ሆስፒታል ውስጥ በደረሰ የእሳት አደጋ የ82 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራቅ በአንድ የኮሮና ቫይረስ ህክምና መስጫ ሆስፒታል ውስጥ በደረሰ የእሳት አደጋ የ82 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡
በአደጋው ሕይወታቸው ካለፉ ሰዎች በተጨማሪ 100 ሰዎች የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል ነው የተባለው፡፡…
በህንድ በአንድ ቀን ከፍተኛ የኮቪድ19 ተጠቂዎች ቁጥር ሲመዘገብ በሆስፒታሎች የኦክስጅን እጥረት ተከስቷል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በአንድ ቀን ብቻ የተመዘገበው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ዓለም ላይ ከፍተኛው ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
በሃገሪቱ በ24 ሰአታት ውስጥ 346 ሺህ 786 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው ይህም ኮቪድ19 ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ ዓለም ላይ ከፍተኛው…