Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የአፍሪካ ሃገራት የኮቪድ-19 ክትባት መስጠት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሃገራት የኮቪድ-19 ክትባት መስጠት መጀመራቸው ተነገረ፡፡
ግብጽ እና ጋና የኮቪድ- 19 ክትባት መስጠት የጀመሩ ሲሆን፤ ናይጄሪያን ጨምሮ ሌሎች ሃገራትም ክትባቱን ዛሬ ይጀምራሉ ተብሏል፡፡
እስካሁን በአህጉሪቱ በኮቪድ-19 የተያዙ…
አፍሪካ በፈረንጆቹ 2030 ረሃብን ለማጥፋት በሚያስችል መንገድ ላይ አይደለችም- ፋኦ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በፈረንጆቹ 2030 የረሃብን ደረጃ ዜሮ ለማድረስ በሚያስችል መንገድ ላይ እንዳልሆነች ዓለም አቀፉ የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የአፍሪካ ተወካይ አበበ ሀይለ ገብርኤል ገለፁ።
በአህጉሪቱ ረሃብን ለማጥፋት የተያዘው ግብ በርካታ…
በብራዚል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በአንድ ቀን ከፍተኛ የሟቾች ቁጥር ተመዘገበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚል ወረርሸኙ ከተከሰተ ጀምሮ በአንድ ቀን ከፍተኛ የሟቾች ቁጥር ማስተናገዷን አስታወቀች፡፡
የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በአንድ ቀን ብቻ በቫይረሱ አማካኝነት 1 ሺህ 910 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡
በሃገሪቱ ለሁለት…
ደቡብ ሱዳን የሃገር ውስጥ በረራ አገልግሎት የሚሰጠውን አየር መንገድ አገደች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን አንድ አነስተኛ አውሮፕላን መከስከሱን ተከትሎ የሃገር አየር መንገዱን ማገዷ ተሰማ፡፡
የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር አውሮፕላኑ ማክሰኞ መከስከሱን ተከትሎ አየር መንገዱ በጊዜያዊነት በረራ እንዳያደርግ አግደዋል፡፡…
ሱዳን እና ግብፅ ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት ሱዳን እና ግብፅ ወታደራዊ የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
የሱዳን ጦርሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሙሃመድ አልሁሴን እና የግብጹ አቻቸው ሞሃመድ ፋሪድ ናቸው ካርቱም ላይ ስምምነቱን የደረሱት ተብሏል፡፡
ስምምነቱን…
የአፍሪካ ሃገራት የኮሮና ቫይረስ ክትባት እየተረከቡ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የአፍሪካ ሃገራት የመጀመሪያቸው የሆነውን የኮሮና ቫይረስ ክትባት እየተረከቡ ነው፡፡
ክትባቱ ኮቫክስ በተሰኘው ዓለም አቀፍ ጥምረት አማካኝነት ነው ወደ ሃገራቱ እየተሰራጨ የሚገኘው፡፡
ከሃገራቱ መካከል ኬንያ፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ…
የቀድሞዉ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ በሙስና ወንጀል እስር ተፈረደባቸው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ በሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ተብለው የአንድ ዓመት እስር ተፈረደባቸው፡፡
የ66 ዓመቱ ሳርኮዚ ከፈረንጆቹ 2007 እስከ 2012 ድረስ ፈረንሳይን መርተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ለእስር የተዳረጉት ከምርጫ…
ደቡብ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከቀነሰ የተቀመጡ ገደቦችን እንደምታላላ አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከቀነሰ የተቀመጡ ገደቦችን እንደምታላላ አስታወቀች፡፡
የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተቀመጡ እገዳዎች ከደረጃ ሶስት ጀምሮ እስከ አንድ እንደሚወርድ አስታውቀዋል፡፡…
ኢራን በኒውክሌር ዙሪያ ከአሜሪካና ከአውሮፓ ህብረት ጋር ውይይት እንደማታደርግ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢራን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኒውክሌር ዙሪያ ሀገራቸው ከአሜሪካና ከአውሮፓ ህብረት ጋር ውይይት እንደማታደርግ አስታውቋል፡፡
ቴህራን ከአሜሪካና ከሦስቱ የአውሮፓ ሀገራት ጋር ኢ-መደበኛ ውይይት የማካሄድበት ወቅት አይደለም ብላለች፡፡
ይህ…
የባይደን የ1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ዶላር የኮቪድ19 ማገገሚያ ረቂቅ በተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ያቀረቡትን የኮቪድ19 ማገገሚያ ረቂቅ እቅድን አፀደቀ፡፡
ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ኮሮና ቫይረስ ያደረሰውን ተፅዕኖ መቋቋሚያ ይሆን ዘንድ የ1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ዶላር የማገገሚያ ረቂቅ…