Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ቻይና ለቱኒዚያ 100 ሺህ የኮሮና ክትባት ልትለግስ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ለሰሜን አፍሪካዊቷ ሃገር ቱኒዚያ 100 ሺህ ዶዝ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለመለገስ መወሰኗ ተገለፀ፡፡
እርዳታው በቱኒዚያ እና በቻይና መካከል ያለውን የቆየ ወዳጅነት በመመልከት እና ቱኒዚያ ወረርሸኙን ለመከላከል የምታደርገውን…
ዢ ጂንፒንግ ቻይና በገጠራማ አካባቢዎች ድህነት ላይ ድል መቀዳጀቷን አወጁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ ሀገራቸው በገጠራማ አካባቢዎች ድህንትን ሙሉ ለሙሉ ማጥፋቷን አወጁ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ባለፉት ስምንት ዓመታት ከ98 ሚሊየን በላይ ዜጎች ከድህነት መላቀቃቸውን ነው ያስታወቁት፡፡
በሀገሪቱ በድህነት ውስጥ የነበሩ…
በኮቫክስ እገዛ የተደረገበት መጀመሪያው የኮቪድ 19 ክትባት ጋና ገባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኮቫክስ እገዛ የተደረገበት የመጀመሪያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጋና ደርሷል፡፡
ኮቫክስ ለጋና 600 ሺህ መጠን ያለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ነው ድጋፍ ማድረጉን ያስታወቀው፡፡
ክትባቱ በበብሪታንያ የበለጸገው ኦክስፎርድ አስራዜኒካ ክትባት ነው…
ጊኒ የኢቦላ ክትባት ዘመቻ ጀመረች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊኒ በሀገሪቱ ደቡባዊ ክፍል የኢቦላ ክትባት ዘመቻ ጀምራለች፡፡
በጊኒ በያዝነው ወር በሀገሪቱ ደቡባዊ ክፍል ላይ ዳግም የተከሰተውን እና ለብዙ ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነውን የኢቦላ ቫይረስ ለመቆጣጠር የክትባት ዘመቻ ተጀምሯል፡፡
የካቲት…
በአሜሪካ በኮሮና ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 500 ሺህን አለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአሜሪካ በኮሮና ሳቢያ ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች 500 ሺህን አልፏል፡፡
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ እስካሁን ከ500 ሺህ 70 በላይ ሰዎች ህይዎታቸው ሲያልፍ፤ ከ28 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡
አገሪቱን በአለማችን…
ተመድ ሶማሊያ የዘገየውን ምርጫ በፍጥነት እንድታካሂድ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተመድ የሶማሊያ ልዩ ልዑክ ጀምስ ስዋን የሶማሊያ መሪዎች “ከመጋጨት ወደ ኋላ እንዲመለሱ” እና በምርጫዎች ላይ ስምምነት ላይ እንዲደርሱ ጥሪ አቅርበዋል።
ሃላፊው ጥሪውን ያቀረቡት በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ወቅት የተኩስ…
የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችና የኳታር ልዑካን ከሦስት ዓመታት በኋላ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶችና የኳታር ልዑካን ከሦስት ዓመታት በኋላ በኩዌት ተገናኝተው መወያየታቸው ተሰምቷል፡፡
የባህረሰላጤው የትብብር ምክር ቤት አባል የነበረችው ኳታር በፈረንጆቹ 2017 በሃገራቱ ዘርፈ ብዙ ማዕቀብ ተጥሎባት ቆይቷል፡፡…
ሱዳን የምንዛሪ ዋጋ ማሻሻያ አደረገች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ማዕከላዊ ባንክ የምንዛሪ ዋጋ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
ማሻሻያው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና ለጋሾች የሽግግር መንግስቱን ለመደገፍ ያስቀመጡትን መስፈርት የሚያሟላ ነው ተብሏል፡፡
ማዕከላዊ ባንኩ በበኩሉ ማሻሻያው የዕዳ…
በአፍሪካ በኮቪድ 19 ከተያዙት ውስጥ 62 በመቶዎቹ ወንዶች ሲሆኑ 38 በመቶዎቹ ሴቶች ናቸው – የዓለም ጤና ድርጅት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙት ውስጥ 62 ነጥብ 11 በመቶዎቹ ወንዶች ሲሆኑ 37 ነጥብ 89 በመቶዎቹ ሴቶች መሆናቸውን የአፍሪካ ቀጠና የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
ድርጅቱ በአህጉሪቱ የኮሮና ቫይረስ እንደ ወረርሽኝ መከሰቱ ከተሰማበት…
ኢጋድ በሞቃዲሾ እየታየ ያለው ያለመረጋጋት እንዳሳሰበው ገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በሞቃዲሾ እየታየ ያለው ያለመረጋጋት እንደሚያሳስበው ገለፀ፡፡
ኢጋድ በሶማሊያ የፖለቲካ መረጋጋት እንዳይፈጠር የሚደረገው ወከባ ተገቢነት የሌለው ነው ሲል ኮንኗል፡፡…