Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የአውሮፓ  ህብረት በአፍሪካ የኮቪድ-19 ክትባት ተደራሽ ለማድረግ 100 ሚሊየን ዩሮ መደበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአውሮፓ ሕብረት በአፍሪካ የኮቪድ-19 ክትባት ተደራሽ ለማድረግ  100 ሚሊየን ዩሮ መመደቡን አስታውቋል፡፡ በአህጉሪቱ የኮቪድ-19ን ጨምሮ ሌሎች በሽታዎችን ለመከላከል የሚውሉ ክትባቶችን በቀላሉ ተደራሽ ለማድረግ 100 ሚሊየን ዩሮ መድቦ እየሰራ  …

ኢማኑኤል ማክሮን ምዕራባውያን ካከማቹት የኮሮና ክትባት ከ4 እስከ 5 በመቶውን ለታዳጊ ሃገራት እንዲሰጡ ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ሀብታም ሃገራት ካከማቹት የኮሮና ቫይረስ ክትባት 5 ከመቶውን ለታዳጊና ድሃ ሃገራት እንዲሰጡ ጠየቁ፡፡ ማክሮን የቡድን ሰባት አባል ሃገራት በበይነ መረብ ከሚያካሂዱት ስብሰባ ቀደም ብሎ…

የተመድ ዋና ፀሐፊ በኮሮና ክትባት አጠቃቀም ዙሪያ የሚታየውን  ኢ – ፍትሐዊ አካሄድ ኮነኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ 10 የዓለም ሃገራት 75 በመቶ የሚሆነውን የኮሮና ቫይረስ ክትባት መጠቀማቸውን ገልጸዋል፡፡ ይህ አካሄድም ፍትሐዊነት አይታይበትም ሲሉ ነው ዋና ጸሐፊው የኮነኑት፡፡ ጉተሬዝ በሁሉም ሃገራት…

አሜሪካ ለግብጽ የ197 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ አስተዳደር ለግብጽ በ197 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማጽደቁን አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ 168 የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎችን ለግብጽ ለመሸጥ ነው ውሳኔ ያሳለፈው፡፡ የሽያጩ መጽደቅ ግብጽ ከሚነሳባት የሰብዓዊ መብት…

የኮቪድ-19 ክትባት ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በአፍሪካ እንደሚሰጥ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኦክስፎርድ የተመረቱ ሁለት የኮቪድ-19 ክትባቶች ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በአፍሪካ ሊሰጡ እንደሚችሉ ተገለፀ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት በኮቫክስ እቅድ አማካኝነት ክትባቶቹን ወደ አፍሪካ ሀገራት የሚላኩበትን መንገድ ምቹ በማድረግ ለአስቸኳይ አገልግሎት…

በኮንጎ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ በትንሹ የ60 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ100 በላይ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ በትንሹ የ60 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ ጀልባዋ ከዋና ከተማዋ ኪንሻሳ በስተ ምሥራቅ በምሽቱ እየተጓዘች ከዓለት ጋር መጋጨቷን የአከባቢው ነዋሪዎች ተናግረዋል ፡፡…

ናይጀሪያዊቷ ኢውያላ የመጀመሪያዋ ሴትና አፍሪካዊ የአለም ንግድ ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጀሪያዊቷ ንጎዚ ኦኮንጆ ኢውያላ የመጀመሪያ ሴትና የመጀመሪያዋ አፍሪካዊ የአለም ንግድ ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው ተሹመዋል። የአዲሷ ናይጀሪያዊት የአለም ንግድ ድርጅት ጄኔራል ዳይሬክተርነት ሹመት የፀደቀው የድርጅቱ አጠቃላይ ምክር ቤት ልዩ…

ሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን መስጠት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች በዛሬው ዕለት መስጠት ጀምራለች። 1 ሺህ ብልቃጥ ሞዴርና ክትባትን ያገኘችው ሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ግንባር ቀደም ሰራተኞችን ጨምሮ ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎቿ…

ጊኒ የኢቦላ ወረርሽኝ መከሰቱን ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊኒ በኢቦላ ወረርሽኝ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ ቫይረሱ በወረርሽኝ ደረጃ መከሰቱን ይፋ አደረገች። በጊኒ ደቡብ ምስራቅ በተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ ለህልፈት ከተዳረጉት ሰዎች ባሻገር አራት ሰዎች ደግሞ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ተነግሯል።…

ቻይና የለገሰችው የመጀመሪያው የኮሮናቫይረስ ክትባት ዚምባብዌ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የለገሰችው የመጀመሪያው ዙር የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዛሬ ጠዋት ዚምባብዌ ዋና ከተማ ሐራሬ መግባቱ ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ኮንስታቲኖ ቺዌንጋ፤ ሮበርት ጋብሬል ሙጋቤ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን በመገኘት ድጋፉን ተቀብለዋል፡፡…