Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ትራምፕን ለመክሰስ የአሜሪካ ሴኔት አብላጫ ድምጽ ማግኘት አልቻለም ተባለ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ሴኔት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን አመጽ አነሳስተዋል በሚል ለመክሰስ ያደረገው ጥረት አብላጫ ድምጽ ሳያገኝ መቅረቱ ተነገረ፡፡ ሆኖም ሴኔቱ ትራምፕን ለመክሰስ ከ100 አባላቱ ውስጥ ሁለት ሦስተኛ ድምጽ ያስፈልገው ነበር…

ባይደን በሜክሲኮ የሚገኙ ጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞች ወደ አሜሪካ እንዲገቡ ሊፈቅዱ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በሜክሲኮ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞችን ወደ አሜሪካ እንዲገቡ ሊፈቅድ ነው፡፡ የአዲሱ ፕሬዚዳንት አስተዳደር በሜክሲኮ የሚገኙ ስደተኞችን ጉዳይ በማየት ወደ አሜሪካ የማስገባት ሂደት…

ሱዳን የቀድሞውን ምክትል ፕሬዚዳንት በቁጥጥር ስር አዋለች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ምክትል ሃሳቦ ሃመድ አብደራህማን በቁጥጥር ስር አዋለች፡፡ የሃገሪቱ ባለስልጣናት ከሰሞኑ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከተከሰተውና እየተባባሰ ከመጣው ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት…

ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ክትባት ልትሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ክትባት ለዜጎቿ ልትሰጥ መሆኑ ተነግሯል፡፡ በሃገሪቱ ሰሜናዊ ኪቩ ግዛት ውስጥ ሁለት ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት መዳረጋቸውን ተከትሎ በምስራቃዊ ኮንጎ ክትባት መስጠት ሊጀመር መሆኑ ተገልጿል፡፡ በሃገሪቱ…

ባይደን በማይናማር የመፈንቅለ መንግስት የጦር አመራሮች ላይ ማዕቀብ ጣሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በማይናማር የመፈንቅለ መንግስት የጦር አመራሮች ላይ ማዕቀብ ጣሉ፡፡ ባይደን ስልጣን ከያዙ ወዲህ ማዕቀብ ሲጥሉ ይህ የመጀመሪያቸው ነው፡፡ የማይናማር አመራሮች በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጡትን አሳን ሱ ኪን ወደ…

የአሜሪካ ሴኔት የትራምፕ የክስ ሂደት ህገመንግስታዊ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ሴኔት የሀገሪቱ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተጀመረው የክስ ሂደት ህገመንግስታዊ ነው ሲል ወሰኗል፡፡ የትራምፕ ጠበቆች በበኩላቸው የስልጣን ዘመናቸው ካበቃ በኋላ መጠየቅ የለባቸውም በማለት ተከራክረዋል፡፡ ሴኔቱ 56 ለ…

የዓለም ጤና ድርጅት ኮቪድ የመጣው ከውሃን ቤተ ሙከራ ሳይሆን ከእንስሳት መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስ መነሻ ከውሃን ቤተ ሙከራ ሳይሆን ከእንስሳት መሆኑን በጥናቱ አረጋገጠ፡፡ የድርጅቱ ልዑክ ቻይና በመገኘት የኮሮና ቫይረስን መነሻ ሲያጠና መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የልዑክ ቡድኑ መሪ ፒተር ቤን ኢምባረክ መነሻውን…

የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር 25 አባላት ያሉት አዲስ ካቢኔ አዋቀሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ  25 አባላት ያሉት አዲስ ካቢኔ አዋቅረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ሃምዶክ የቀድሞ ካቢኔያቸውን ባለፈው እሁድ መበተናቸው ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ ባዋቀሩት ካቢኔ ውስጥ  ሁለት…

ሰሜን ኮሪያ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት የኒውክሌር መርሃ ግብሯን እንደቀጠለች ተመድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሰሜን ኮሪያ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2020 የኒውክሌር እና የባለስቲክ ሚሳዔል ፕሮግራሟን አጠናክራ መቀጠሏን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የኒውክሌር መርሃግብሯን ያጠናከረችው የተጣለባትን ዓለም አቀፍ ማዕቀብ ችላ በማለት ነው ተብሏል፡፡…

ደቡብ አፍሪካ የአስትራዜኒካ ክትባት እንዳይሰጥ አገደች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ የአስትራዜኒካን ክትባት ለዜጎቿ እንዳይሰጥ ማገዷን አስታወቀች፡: እገዳው ክትባቱ አዲሱን የኮሮና ቫይረስ በመከላከሉ ረገድ ደካማ ውጤት ማሳየቱን ተከትሎ የተጣለ ነው ተብሏል፡፡ ተመራማሪዎች ወደ 2 ሺህ የሚጠጉ ሰዎችን ያካተተ…