Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የበረዶ ግግር መደርመስ ባስከተለው ከፍተኛ ጎርፍ ቢያንስ 14 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የሂማሊያ ተራራ የበረዶ ግግር ተደርምሶ ባስከተለው ከፍተኛ ጎርፍ በጥቂቱ የ14 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
በጎርፉ ሳቢያ ህይወታቸው ካለፈው በተጨማሪ 150 ሰዎች የገቡበት አልታወቀም ነው የተባለው፡፡
ከጠፉት…
በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በኢቦላ ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱ ተነገረ፡፡
በምስራቃዊ የሃገሪቱ ክፍል አንድ በኢቦላ ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱን የሃገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ቡቴምቦ በተባለው ከተማ…
ባይደን በየመን እየተካሄደ ለሚገኘው ጦርነት ድጋፋቸውን አቋረጡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በየመን እየተካሄደ ለሚገኘው ጦርነት ድጋፋቸውን ማቋረጣቸው አስታውቀዋል፡፡
በየመን ለስድስት ዓመታት በዘለቀው ጦርነት ከ110 ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡
ባይደንም በየመን የሚካሄደው ጦርነት መቆም…
አንቶኒዮ ጉተሬዝ በማይናማር መፈንቅለ መንግስት ጉዳይ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የማይናማር ጦር ያካሄደው መፈንቅለ መንግስት ስኬታማ እንዳይሆን ለዓለም ሀገራት ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ዋና ጸሐፊው በጥሪያቸው የምርጫ ውጤትን መቀልበስ ተቀባይነት የለውም ብለዋል፡፡
አክለውም የመፈንቅለ…
በካናዳ የነጭ የበላይነት አቀንቃኝ የሆነው ፕራውድ ቦይን ጨምሮ 13 ቡድኖች በሽብርተኝነት ተፈረጁ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ የነጭ የበላይነት የሚያቀነቅነውን ፕራውድ ቦይን በሽብርተኝነት ፈረጀች።
ካናዳ ይህን ቡድን ጨምራ አራት የቀኝ አክራሪ ቡድኖችን በሽብርተኝነት መፈረጇን በዛሬው ዕለት አስታውቃለች።
በዚህም አቶምዋፈን ዲቪዥን ፣ ቤዝ ፣ የሩሲያ ኢምፔሪያል…
በካናዳ የነጭ የበላይነት አቀንቃኝ የሆነው ፕራውድ ቦይን ጨምሮ 13 ቡድኖች በሽብርተኝነት ተፈረጁ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ የነጭ የበላይነት የሚያቀነቅነውን ፕራውድ ቦይን በሽብርተኝነት ፈረጀች።
ካናዳ ይህን ቡድን ጨምራ አራት የቀኝ አክራሪ ቡድኖችን በሽብርተኝነት መፈረጇን በዛሬው ዕለት አስታውቃለች።
በዚህም አቶምዋፈን ዲቪዥን ፣ ቤዝ ፣ የሩሲያ ኢፔሪያል…
ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በስደተኞች ጉዳይ ላይ አዳዲስ መመሪያዎችን አሳለፉ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በስደተኞች ጉዳይ ላይ አዳዲስ ውሳኔዎችን አሳልፈዋል፡፡
ፕሬዚዳንታዊ ትዕዛዝ በመፈረም ያሳለፉት ውሳኔ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ሲሰራበት የቆየውን ህግ የሚሽር ነው ተብሏል፡፡
በዚህም…
ኢራን በቀጣዮቹ ሳምንታት የኮቪድ19 ክትባት መስጠት ልትጀምር ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራኑ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሮሃኒ ሃገራቸው በቀጣዮቹ ሳምንታት የኮቪድ19 ክትባት መስጠት እንደምትጀምር አስታወቁ፡፡
ክትባቱ ከፐርሺያኖቹ አዲስ አመት መባቻ ቀደም ብሎ እንደሚጀምርም ገልጸዋል፡፡
በክትባት ዘመቻውም የህክምና ባለሙያዎችና ከፍተኛ…
የአሜሪካ የምክር ቤት አባል ትራምፕ በአፍሪካ ላይ ያራመዱትን ፖሊስ እንደሚቀለብሱ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱ የአሜሪካ ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሊቀመንበር ግሪጎሪ ሚክስ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በአፍሪካ ላይ ያራምዱት የነበረውን ፖሊሲ በአዲሱ አስተዳደር እንደሚቀለብሱ ገለጹ፡፡
የኮንግረስ አባሉ በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት፣ በሰብዓዊ እርዳታ እና…
በሞቃዲሾ በተፈጸመ ጥቃት የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአል-ሸባብ ታጣቂዎች በሞቃዲሾ በሚገኝ ሆቴል ላይ በፈጸሙት ጥቃት የዘጠኝ ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡
አፍሪክ በተባለውና በመዲናዋ በሚገኝ ሆቴል ላይ የተፈጸመው ጥቃት በተሽከርካሪ ላይ በተጠመደ ቦምብ የተጀመረ ሲሆን፥…