Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በማይናማር መፈንቅለ መንግስት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማይናማር ጦር መፈንቅለ መንግስት በማካሄድ የሀገሪቱን መሪ ኡንግ ሳን ሱ ኪን በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡
ከመሪዋ በተጨማሪ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በጦሩ መያዛቸው ነው የተገለጸው፡፡
ስልጣኑን የተቆጣጠረው ወታደሩ ለአንድ ዓመት የሚቆይ…
ኢራን ወደ ሃገሯ ለሚገቡ አውሮፓውያን ከባድ የኮቪድ-19 እገዳዎችን ጣለች
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢራን ወደ ሃገሯ ለሚገቡ አውሮፓውያን ከባድ የኮቪድ-19 እገዳዎችን መጣሏን አስታወቀች፡፡
ከአውሮፓ ወደ ኢራን የሚመጡ ተጓዦች የኮሮና ምርመራ ካደረጉ በኋላ ለሁለት ሳምንታት ያህል ራሳቸውን እንዲያገሉ ይገደዳሉ ሲሉ የብሔራዊ የኮሮና ቫይረስ ግብረ…
ታይዋንን ሉዓላዊ ሀገር ለማድረግ መሞከር የጦርነት ምክንያት ነው- ቻይና
አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋንን ሉዓላዊ ሀገር ለማድረግ መሞከር የጦርነት ምክንያት ይሆናል ስትል ቻይና አስጠነቀቀች።
ይህ የቻይና ማስጠንቀቂያ የተሰማው ቻይና በአካባቢው የወታደራዊ እንቅስቃሴዋን ከፍ ካደረገች እና በታይዋን ደሴት አካባቢ የጦር አውሮፕላኖቿ በረራ ካደረጉ…
የአፍሪካ ህብረት ተጨማሪ 400 ሚሊየን መጠን ያለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያቀርብ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአፍሪካ ህብረት ለአባል ሃገራቱ የሚሆን ተጨማሪ 400 ሚሊየን መጠን ያለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያቀርብ የአፍሪካ በሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል /ሲዲሲ/ አስታወቀ፡፡
የማዕከሉ ዳይሬክተር ጆን ንከንጋሶንግ ክትባቱ የሚገኘው…
በአለም በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 2 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 2 ሚሊየን መሻገሩን መረጃዎች ያመላክታሉ።
በአለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ2 ሚሊየን 184 ሺህ በላይ ደርሷል።
በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ከ101…
ሱዳን በአባይ ወንዝ ላይ 18 ኪሎ ሜትር ቦይ በመስራት 170 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ልታለማ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በአባይ ወንዝ ላይ 18 ኪሎ ሜትር የሚረዝም ቦይ በመስራት 170 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ልታለማ ነው።
በሰሜን ምስራቅ ሱዳን ኑቢያ በርሃ እጅግ ሰፊ በርሃማን ስፍራ ዳል ግሩፕ የተሰኘ ድርጅት በመስኖ ለማልማት እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ…
ባይደን ከፑቲን ጋር ኒውክሌርን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአሜሪካው አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ባደረጉት የመጀመሪያ የስልክ ውይይት ኒውክሌርን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡
ባይደን በውይይታቸው የሀገሪቱ የተቃዋሚ አመራር የሆኑት የአሌክሲ ናቫልኒይ ጉዳይም…
የጣሊያኑ ጠ/ሚ ጁሴፔ ኮንቴ ስልጣናቸውን ለቀቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ስልጣናቸውን ለቀቁ።
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን የያዙበት መንገድ በተመለከት ተችት ሲቀርብባቸው የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመልቀቂያ ደብዳቤ ለፕሬዚዳንቱ አስገብተው ተቀባይነት አግኝቷል።
በጣሊያን በኮሮና…
በአለም በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአለም ዙሪያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ሚሊየን ማለፉ ተሰምቷል፡፡
እስካሁን በአለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ100 ሚሊየን 286 ሺህ 700 በላይ ሆኗል፡፡
በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥርም 2…
የሞደርና ክትባት አዲስ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ እንደሚከላከል ተመራማሪዎች አረጋገጡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞደርና ክትባት በብሪታንያና በደቡብ አፍሪካ የተከሰተውን አዲሱን የኮሮና ቫይረስ እንደሚከላከል የመድሃኒት አምራች ኩባንያ ተመራማሪዎች አረጋገጡ፡፡
የመጀመሪያ ደረጃ ሙከራዎች እንዳሳዩት ከሆነ ክትባቱ አዲሱ ቫይረስን ለመከላከል የሚረዳ የሰውነት…