Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የእንግሊዙ ሚኒስትር ለኮቪድ 19 የተሰራው ክትባት እንደ አዲስ የተከሰተውን ቫይረስ ላይከላከል ይችላል ሲሉ ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኮቪድ 19 የተሰራው ክትባት እንደ አዲስ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ላይከላከል ይችላል የሚል ስጋት እንዳላቸው አንድ የእንግሊዝ ሚኒስትር ተናገሩ ። ስማቸውን ያልተጠቀሱት ሚኒስትር እንዳሉት የተሰራው አዲሱ ክትባት በሚፈለገው ደረጃ ቫይረሱን…

የሱዳን ጠ/ሚ አብደላ ሀምዶክ ለኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝበ ክርስቲያን ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ለኢትዮጵያና ኤርትራ ህዝበ ክርስቲያን ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልዕክት በኢትዮጵያ ፣ ኤርትራ እና ለመላው ክርስቲያኖች ፆመ ልጓሙን ለመፍታት…

ትራምፕ ስልጣናቸውን እንደሚለቁ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ለማድረግ ቃል ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ደጋፊዎቻቸው በካፒቶል ሒል ከገቡ በኋላ በዓለም መንግስታት ውግዘት የደረሰባቸው ሲሆን፤ በደረሰው ጉዳትም አንድ የካፒቶል ሒል ፖሊስን ጨምሮ…

ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ቦታዎች ከተከሰከሱ አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ ቦይንግ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ሊከፍል ነው

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቦይንግ ኩባንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ከተከሰከሱት 737 ማክስ አውሮፕላኖች ጋር በተያያዘ የአውሮፕላኖችን የዲዛይን መረጃ በመደበቁ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ካሳ ሊከፍል ነው። ከግልፅነት ይልቅ ትርፍን አስበልጧል ሲል…

የአሜሪካ ሁለቱ ምክር ቤቶች የጆባይደንን ፕሬዚዳንትነት አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካ ሁለቱ ምክር ቤቶች የጆባይደንን ፕሬዚዳንትነት አረጋግጠዋል። ኮንግረሱ ጆ ባይደን እና ካማላ ሀሪስን የቀጣዮቹ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና ምክትል ፕሬዝዳንት ናቸው ሲል አጽድቋል። ሁለቱ ምክር ቤቶች በፔንሲልቬንያ እና አሪዞና ግዛቶች…

አሜሪካውያን በሰላማዊ የስልጣን ሸግግር ማመን አለባቸው- ቦሪስ ጆንሰን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካውያን ኮንግረስ ካፒቶል ሂል ውስጥ በሀይል በመግባታቸው እየተወቀሱ ነው። ሰዎቹ ካፒቶል ሂል ሰብረው ሲገቡ የህግ አውጪዎች ስነ-ስርአት የሆነው ኢሌክቶራል ቮት እየተቆጠረ ነበር። በሂደቱም የድምፅ ቆጠራ ተጠናቆ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ…

 የአሜሪካ ግምጃ ቤት ሃላፊ የህዳሴ ግድብን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ለመምከር ሱዳን እና ግብፅን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ግምጃ ቤት ሃላፊ ስቴቨን ሙንሽን የህዳሴ ግድብን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ለመምከር ሱዳን እና ግብፅን እየጎበኙ ይገኛሉ። በትናንትናው ዕለትም ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ጋር የታላቁ የህዳሴ ግድብ ድርድርን በተመለከተ…

የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥናት ወደ ውሃን ያቀናው የዓለም ጤና ድርጅት ቡድን ወደ ከተማዋ መግቢያ ተከለከለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥና ወደ ውሃን ከተማ ያቀናው የዓለም ጤና ድርጅት መርማሪ ቡድን ወደ ከተማዋ መግቢያ መከልከሉ ተሰማ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት እና ቻይና በውሃን ከተማ አጠቃላይ የቫይረሱ ስርጭትና ሁኔታ ላይ ጥናት የሚያካሂድ ቡድን ወደ…

የባህረ ሰላጤው ሃገራት ኳታር ላይ የጣሉት ማዕቀብ እንዲያበቃ የስምምነት ሰነድ ፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህረ ሰላጤው ሃገራት ኳታር ላይ የጣሉት ማዕቀብ እንዲያበቃ የዓረብ ሃገራት የትብብር መድረክ ላይ የስምምነት ሰነድ መፈረማቸውን አስታወቁ፡፡ ለሦስት ዓመታት የቀጠለው ማዕቀብ እንዲነሳ ስምምነት የፈረሙት በሳዑዲ ዓረቢያ የዓረብ ሃገራት የትብብር…

ሳዑዲ ዓረቢያ የየብስና የባሕር ድንበሯን ለኳታር ክፍት እንደምታደርግ ኩዌት አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ የየብስና የባሕር ድንበሯን ለኳታር ክፍት እንደምታደርግ ኩዌት አስታወቀች፡፡ የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አህመድ ናስር አል ሳባህ ሳዑዲ በቅርቡ ድንበሯን ለኳታር ትከፍታለች ብለዋል፡፡ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ የተባበሩት ኢሚሬትስ፣…