Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በጁባላንድ ኮሪደር በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በሚዋሰኑበት ድንበር በጁባላንድ ኮሪደር በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡
በውይይቱ በቀጠናው ስላለው ወቅታዊ የጠላት እንቅስቃሴ የመከሩ ሲሆን በቀጠናው በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡…
በእንግሊዝ አዲስ የእንቅስቃሴ ገደብ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ከአዲሱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ አዲስ የእንቅስቃሴ ገደብ ይፋ አደረጉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፋ ያደረጉት የእንቅስቃሴ ገደብ በመላ ሃገሪቱ የሚተገበር ነው ተብሏል።
ይህን ተከትሎም…
የብሪታኒያ ፍርድ ቤት የዊኪሊክስ መስራች ጁሊያን አሳንጄ ለአሜሪካ ተላልፎ እንዳይሰጥ ወሰነ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሪታኒያ ፍርድ ቤት የዊኪሊክስ መስራች ጁሊያን አሳንጄ ለአሜሪካ ተላልፎ እንዳይሰጥ ውሳኔ አሳለፈ።
አሳንጄ በስዊድን ወሲባዊ ጥቃት ፈፅመሃል በሚል እንግሊዝ በሚገኘው የኢኳዶር ኤምባሲ በጥገኝነት ቆይቶ ከአንድ ዓመት ከስድስት ወር በፊት ለፖሊስ…
ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 85 ሚሊየንን ተሻገረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ85 ሚሊየን መብለጡ ተገለጸ፡፡
እስካሁን በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 85 ሚሊየን 519 ሺህ በላይ ሲሆን፤ ከ1 ሚሊየን 850 ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡…
የንግድ አውሮፕላን በረራ 42 በመቶ ቢቀነስም በአውሮፕላን አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በፈረንጆቹ 2020 በንግድ አውሮፕላን አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ።
ምንም እንኳን በኮሮና ቫይረስ ወረረሽኝ ምክንያት የንግድ አውሮፕላን በረራ በብዛት የተቋረጠ ቢሆንም በአውሮፕላን አደጋዎች የበርካታ ሰው…
ሱዳን በዳርፉር ያለውን የሰላም ማስከበር ሀይል ደህንነቱና ስርዓቱ ተጠብቆ እንዲወጣ እንድታደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳን በዳርፉር ያለውን የሰላም ማስከበር ሀይል ደህንነቱና ስርዓቱ ተጠብቆ እንዲወጣ እንድታደርግ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና የአፍሪካ ህብረት አሳሰቡ።
የተባበሩት መንግስታትና የአፍሪካ ህብረት በጥምረት በሱዳን ዳርፉር ያሰማሩት ሰላም…
የአውሮፓ ህብረትና ብሪታንያ በይፋ ተለያዩ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቋ ብሪታንያ እና የአውሮፓ ህብረት በይፋ ተለያይተዋል፡፡
ሃሙስ ከእኩለ ሌሊት በኋላም ብሪታንያ የአውሮፓ ህብረትን ህግ መከተል ያቆመች ሲሆን፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንም ሃገራቸው ነፃነቷን በእጇ ይዛለች ሲሉ ተደምጠዋል።…
ሃገራት በኮሮና ቫይረስ የደበዘዘውን የፈረንጆቹን 2021 ቀድመው እየተቀበሉ ነው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ የደበዘዘውን የፈረንጆቹን አዲስ አመት አንዳንድ ሃገራት ቀድመው እየተቀበሉ ነው፡፡
በደቡብ ምዕራብ ፓሲፊክ የምትገኘው ኒውዚላንድ አዲሱን 2021 በመቀበል ቀዳሚ ሆናለች፡፡
በፓሲፊክ ደሴት የሚገኙ ሃገራት 2021ን…
በዳርፉር የሚገኘው የሰላም አስከባሪ ኃይል ተልዕኮውን አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታትና የአፍሪካ ህብረት በጥምረት በሱዳን ዳርፉር ያሰማሩት ሰላም አስከባሪ ኃይል ተልዕኮ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
የሰላም አስከባሪ ኃይሉ /ዩናሚድ/ ትናንት ባወጣው መግለጫ የሱዳን መንግስት ጸጥታ እና ደህንነት ለማስጠበቅ ኃላፊነቱን…
የእንግሊዝ ፓርላማ ብሪታንያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር የደረሰችውን የንግድ ስምምነት በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሪታንያና በአውሮፓ ህብረት መካከል የተደረሰው የንግድ ስምምነት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ይጀምራል፡፡
ህብረቱ ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን አስተዳደር ጋር መስማማቱን ተከትሎ በትናንትናው ዕለት የብሪታንያ የህዝብ ተወካዮች አባላት…