Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ብሪታንያ አስትራዜኒካ የተሰኘው የኮሮናቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ተመራማሪዎች የበለጸገውን አስትራዜኒካ የተሰኘው የኮሮናቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች፡፡ በሀገሪቷ ባሉ የመድሐኒት ተቆጣጣሪዎች ክትባቱ ደህንነቱ የተጠበቀ ፍቱንና ፈዋሽ መሆኑ መረጋገጡ ነው የተሰማው፡፡…

በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ አዳዲስ ገደቦች ወጡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በሃገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመራቸውን ተከትሎ አዳዲስ ገደቦችን ይፋ አደረጉ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ገደቦቹን ይፋ ያደረጉት በሃገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ…

ትራምፕ በአሜሪካ የደህንነት ኤጀንሲዎች ላይ ከፍ ያለ ጉዳት አድርሰዋል – ጆ ባይደን

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአሜሪካ ደህንነት አስፈላጊ የሆኑ ኤጀንሲዎች በዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ገለፁ። ጆ ባይደን ወደ ስልጣን ሽግግር በሚያደርጉበት በዚህ ወቅት ከመከላከያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ…

በደቡብ አፍሪካ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን መብለጡ ተገልጿል፡፡ በሃገሪቱ አዲስ የኮሮና ቫይረስ መገኘቱ ከተረጋገጠ ቀናት በኋላ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር ከ1 ሚሊየን 4 ሺህ 400 በላይ መድረሱን የሃገሪቱ ጤና…

የአውሮፓ ህብረት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዘመቻ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወረርሽኙ ከተጠቁት አህጉራት መካከል አንዱ የሆነው የአውሮፓ ህብረት የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚረዳውን የክትባት ዘመቻ በይፋ ጀምሯል፡፡ የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሊየን በትናትናው ዕለት ለ27ቱ አባል ሃገራት የሚውል…

በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 80 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 80 ሚሊየን ማለፉ ተገለፀ፡፡ እስካሁን በአለም 80 ሚሊየን 218 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ፤ ከ1 ሚሊየን 757 ሺህ 800 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ አሜሪካ ከ19 ሚሊየን በላይ…

በኤርትራ 4 ነጥብ 4 ሬክተር ስኬል የተለካ ርዕደ መሬት ተከሰተ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤርትራ ሰሜን ምዕራብ አቆርዳት አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ተገለፀ፡፡ የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል በትዊተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 4 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መመዝገቡን…

ብሪታንያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር ስታካሂደው የነበረው ስምምነት ፍጻሜ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ከአውሮፓ ህብረት ከተለየች በኋላ በሚኖራት የንግድ ግንኙነት ላይ ያተኮረው ስምምነት መቋጫ ማግኘቱ ተሰምቷል፡፡ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ከስምምነቱ በኋላ የራሳችን ህግ እና የራሳችንን ዕጣፈንታ በእጃችን አስገብተናል ሲሉ…

በደቡብ አፍሪካ ከተከሰተው አዲስ የኮሮና ቫይረስ ምክንያት ብሪታንያ የጉዞ እገዳ አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታንያ በደቡብ አፍሪካ ከተከሰተው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ወደ ሃገሪቱ የሚደረጉ በረራዎችን ማገዷን አስታወቀች፡፡ አዲሱ ቫይረስ የተለየው ከደቡብ አፍሪካ ከተመለሱ ተጓዦች ሲሆን በለንደን እና በሰሜናዊ ምዕራብ እንግሊዝ ነው መከሰቱ…

በአፍሪካ በኮሮና ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ60 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ60 ሺህ መብለጡን የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል አስታወቀ፡፡ ማዕከሉ እስካሁን ቫይረሱ በአጠቃላይ የ60 ሺህ 254 ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል ብሏል፡፡ ደቡብ አፍሪካ…