Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
እስራዔል በሁለት ዓመት ውስጥ ለአራተኛ ጊዜ ምርጫ ልታካሂድ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል በሁለት ዓመት ውስጥ ለአራተኛ ጊዜ ወደ ጠቅላላ ምርጫ ልታመራ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ምርጫው የሚካሄደው መንግስቱን የመሰረቱት ሁለቱ ፓርቲዎች በበጀት ጉዳይ ላይ ባለመስማማታቸው ነው ተብሏል፡፡
መራጮች ከ12 ወራት በኋላ በመጋቢት ወር…
የአሜሪካ ኮንግረስ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ 900 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ አፀደቀ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ኮንግረስ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ 900 ቢሊየን ዶላር የእርዳታ ገንዘብ አፀደቀ፡፡
ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው ገንዘብ ለተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ከፀደቀ በኋላ በየግዛት አስተዳዳሪዎች ይሁንታን አግኝቷል፡፡
እርዳታው በቫይረሱ…
የአውሮፓ የአቪዬሽን ደህንነት ኤጀንሲ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ የአቪዬሽን ደህንነት ኤጀንሲ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ዳግም እንዲበር ፈቃድ ሰጠ፡፡
የአውሮፓ የአቪዬሽን ደህንነት ኤጀንሲ ሃላፊ÷ የቦይንግ 737 ማክስ አሁን ለመብረር ደህንነቱ የተጠበቀ ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡…
ኢጋድ 38ኛውን የመሪዎች ጉባኤ ነገ ያካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ 38ኛው የመሪዎች ጉባኤ በነገው ዕለት ሊያካሄድ ነው፡፡
የመሪዎቹ ጉባዔ በነገው ዕለት በጅቡቲ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
ጉባኤው በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ እንደሚወያይ ነው…
አሜሪካ ሞደርና ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ሰጠች
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ሞደርና የኮቪድ 19 ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ሰጠች፡፡
የሃገሪቱ የምግብ መድሃኒት እና ቁጥጥር ባለስልጣን የሞደርና ክትባት በአሜሪካ ሁለተኛው ክትባት ሆኖ ያገለግል ዘንድ እውቅና ሰጥቷል፡፡
ባለስልጣኑ ከሳምንት በፊት…
ሳዑዲ ዓረቢያ እና ባህሬን የኮቪድ 19 ክትባት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ እና ባህሬን የኮቪድ 19 ክትባት መርሃ ግብሮችን ጀምረዋል።
ሳዑዲ ዓረቢያ መጠነ ሰፊ የኮቪድ 19 የክትባት መርሃ ግብር ጀምራለች ፡፡
በባህረ ሰላጤዋ ሃገር ባለፈው ሳምንት ጥቅም ላይ እንዲውል የተፈቀደውን የኮሮና ክትባት…
ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፡፡
ፕሬዚዳንቱ ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ በተደረገላቸው ምርመራ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት አስታውቋል፡፡
ይህን ተከትሎም ለሰባት ቀናት…
ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥናት ወደ ውሃን ሊያቀኑ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፍ የተመራማሪዎች ቡድን የኮሮና ቫይረስን መነሻ ለማጥናት ወደ ቻይና ውሃን ሊያቀና መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
ቡድኑ 10 አባላትን የያዘ ሲሆን በቀጣይ ወር ነው ወደ ሁሃን ከተማ የሚያቀናው፡፡
የተመራማሪዎች ቡድን ወደፊት…
ናይጄሪያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የሚያዋስኗትን ድንበር ዳግም ከፍታለች
አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ናይጄሪያ ከቤኒን እና ከኒጀር ጋር የሚያዋስኗትን የድንበር ማቋረጫዎች እንደገና ከፍታለች።
አሁን ላይ የተከፈቱት አራት የድንብር መቋረጫዎች ሲሆኑ በህገ-ወጥ መንገድ ይደረግ የነበረውን የግብርና ምርቶች እና የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለማስቆም በሚል…
በሚቀጥለው ወር ኬንያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደምትቀበል አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምስራቅ አፍሪካዊቷ ኬንያ በቀጣዩ ወር የኮሮና ቫይረስ ክትባትን እንደምትቀበል ገለጸች፡፡
የጤና ሚኒስትሩ ሙታሂ ካግዌ 24 ሚሊየን መጠን የያዘ ክትባት ማዘዛቸውን ነው የገለጹት፡፡
የጤና ሚኒስትሩ በመጀመሪያው ዙር በወረርሽኙ ተጋላጭ የሆነ ዜጎች…