Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ፌስቡክ ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክን ኢላማ ያደረጉ ከሩሲያና ከፈረንሳይ የሚነሱ አካውንቶች መዝጋቱ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ምርጫ ላይ ያተኮሩ ከሩሲያና ከፈረንሳይ የሚነሱ አካውንቶች መዝጋቱን አስታወቀ፡፡
ፌስቡክ በሦስት ኔትዎርኮች በጥቅሉ 500 የሚደርሱ ከሃገራቱ ጋር ግንኙነት ያላቸው አካውንቶችን ነው ያገደው፡፡…
የጆ ባይደን የምርጫ አሸናፊነት በኤሌክቶራል ኮሌጁ ተረጋጋጠ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጆ ባይደን የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸናፊነታቸው በኤሌክቶራል ኮሌጅ ተረጋግጦላቸው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው በይፋ ተሰየሙ፡፡
የየግዛት ተወካዮቹ ባይደን ወደ ነጩ ቤተ መንግስት መግባት የሚያስችላቸውን ማረጋገጫ የሚያገኙበትን እና ከህዝብ ያገኙትን…
አሜሪካ በቱርክ ላይ ማዕቀብ ጣለች
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ የኔቶ አባል በሆነችው ቱርክ ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታወቀች፡፡
ማዕቀቡ አንካራ ባለፈው አመት ከሩሲያ የገዛችውን ከምድር ወደ አየር ተወንጫፊ ሚሳኤልን ተከትሎ የተጣለ ነው ተብሏል፡፡
እንደ አሜሪካ አገላለጽ ቱርክ…
አሜሪካ ሱዳንን ሽብርተኝነትን ከሚደግፉ ሃገራት ዝርዝር ውስጥ ሰረዘች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሱዳን ሽብርተኝነትን ይደግፋሉ ከሚባሉት ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ከዛሬ ጀምሮ መውጣቷ ተገለጸ፡፡
አሜሪካ ከ27 ዓመታት በፊት በሀገር ደረጃ ሱዳን ሽብርተኝነትን ትደግፋለች በሚል በጥቁር መዝገብ ዝርዝሯ ውስጥ ማስፈሯ ይታወሳል፡፡
ይህንንም ተከትሎም…
የኢስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው አለፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አምብሮሲ ድላሚኒ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ማለፉን የሀገሪቱ መንግስት አስታወቀ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአራት ሳምንታት በፊት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ገልጸው በመልካም ጤንነት ላይ ይገኙ እንደነበር ተናግረዋል፡፡…
በአፍሪካ እስካሁን ከ2 ሚሊየን በላይ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ እስካሁን ከ2 ሚሊየን በላይ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠር እና መከላከል ማዕከል ገለጸ፡፡
በአፍሪካ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እስካሁን ከ55 ሺህ 900 በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን ማዕከሉ አስታውቋል፡፡…
አሜሪካ የፋይዘር እና ባዮኤንቴክ ክትባት ለአስቸኳይ አገልግሎት እንዲውል ፈቀደች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የፋይዘር እና ባዮኤንቴክ ክትባት ለአስቸኳይ አገልግሎት እንዲውል መፍቀዷ ተሰምቷል፡፡
የአሜሪካ የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር የፋይዘር እና የባዮኤንቴክ ክትባት ለአስቸኳይ አገልግሎት እንዲውል መፍቀዱ ተነግሯል፡፡
በአሜሪካ ከ295…
ጀርመን በሳዑዲ ላይ ጥላው የነበረውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማዕቀብ ለአንድ አመት አራዘመች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጀርመን በሳዑዲ ዓረቢያ ላይ ጥላው የነበረውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማዕቀብ ለአንድ አመት አራዘመች፡፡
ማዕቀቡ የተራዘመውም ሪያድ በአሁኑ ወቅት በየመን የእርስ በርስ ግጭት ውስጥ በምታደርገው ጣልቃ ገብነት ምክንያት ነው ተብሏል፡፡
በዚህ…
ባይደንና ሃሪስ የታይም መጽሔት የዓመቱ ሰዎች በመባል ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በቅርቡ ስልጣን የሚይዙት ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንና ምክትላቸው ካሚላ ሃሪስ የታይም መጽሔት የዓመቱ ሰዎች በመባል ተመረጡ፡፡
ታይም በትዊተር መልዕክቱ የባይደንና ሃሪስ ጉዞ ታሪካዊ ነበር ሲል አስፍሯል፡፡
ባይደንና ሃሪስ ለዚህ የበቁት ኮቪድ…
በ2020 ወደ አየር የሚለቀቀው የበካይ ጋዝ መጠን መቀነሱ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ ባሳደረው ተጸዕኖ አማካኝነት ወደ አየር የሚለቀቀው የበካይ ጋዝ መጠን መቀነሱን የአየር ንብረት ተመራማሪዎች አስታወቁ።
ይህም ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ያልታየ መሆኑን ነው የተናገሩት።
በአውሮፓውያኑ 2020 የተመዘገበው ይህ…