Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ በቀጣዩ ወር የኮሮና ቫይረስ ክትባት ልትሰጥ እንደምትችል አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካውያን በቀጣዩ ወር የኮሮና ክትባት ሊያገኙ ይችላል ተባለ፡፡
የኮሮና ቫይረስ መርሃ ግብር የክትባት ሃላፊ ዶክተር ሞንሴፍ ስሎይ አሜሪካ በፈረንጆቹ ታህሳስ 11 ቀን ለዜጎቿ ክትባት ልትሰጥ ትችላለች ብለዋል፡፡
ይሰጣል የተባለው ክትባት…
ትራምፕ በፔንሲልቫንያ ያቀረቡት ክስ ውድቅ ተደረገባቸው
አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፔንሲልቫንያ ግዛት ምርጫው ተዛብቷል በሚል ያቀረቡት ክስ ውድቅ ተደረገባቸው፡፡
ትራምፕ በግዛቲቱ በፖስታ ወይንም "ሜይል ኢን ባሉት" የተሰጡ በሚሊየን የሚቆጠሩ ድምጾች ውድቅ እንዲደረግላቸው ነበር ክስ…
ማይክ ፖምፔዮ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጉብኝት ሊያደርጉ ነው
አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2013()ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡
ጉብኝቱ በዋናነት ዋሽንግተን ለሃገሪቱ በምትሸጠው የጦር መሳሪያ ላይ ያተኩራል ነው የተባለው፡፡
ከዚህ ባለፈም የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶችን ጨምሮ…
የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያሪክ ኤሪኔጅ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መሪ ፓትሪያሪክ ኤሪኔጅ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በ90 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
ፓትሪያሪኩ ባለፈው ወር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ህይወታቸው ባለፈው ሊቀ ጳጳስ የቀብር ስነ ስርዓት ላይ ከታደሙ በኋላ…
በጆርጂያ ግዛት ዳግመኛ በተካሄደው የድምጽ ቆጠራ ጆ ባይደን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካዋ ጆርጂያ ግዛት ዳግመኛ በተካሄደ የድምጽ ቆጠራ ተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ማሸነፋቸው ተረጋገጠ፡፡
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጆርጂያ ግዛት የተካሄደው ምርጫ ተጭበርብሯል በማለት ክስ ማቅረባቸውን ተከትሎ ነው ድምጽ ዳግመኛ…
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከሩብ ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሩብ ሚሊየን አልፏል፡፡
በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር 250 ሺህ 29 የደረሰ ሲሆን እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 11 ነጥብ 5 ሚሊየን…
ትራምፕ በምርጫ ጉዳይ ላይ የደህንነት ኃላፊ የነበሩትን ግለሰብ አሰናበቱ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ጉዳዮች ላይ የደህንነት ኃላፊያቸውን ማሰናበታቸውን አስታወቁ፡፡
ከኃላፊነት የተባረሩት ክሪስ ክሬብስ የበይነ መረብ ደህንነትና የጸጥታው ኤጀንሲ የመሰረተልማት ኃላፊ ነበሩ፡፡
ትራምፕ ኃላፊውን ያባረሩት…
የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ከአዲሱ የአሜሪካ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር በስልክ ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወቅቱ አፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር እና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ከአዲሱ የአሜሪካ ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆባይደን ጋር የአፍሪካ እና የአሜሪካን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ተወያይተዋል ፡፡
ከዚህ ባለፈም የኮቪድ…
እስራኤል በምስራቅ ኢየሩሳሌም ለማካሄድ ያሰበችው የሰፈራ ፕሮግራም ተቃውሞ ገጠመው
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት እና የአውሮፓ ህብረት እስራኤል በምስራቃዊ ኢየሩሳሌም ዳርቻ ላይ ለማካሄድ ያሰበችውን የሰፈራ ፕሮግራም አወገዙ፡፡
እስራኤል በምስራቃዊ ኢየሩሳሌም ለአይሁድ ሰፋሪዎች 1 ሺህ 250 ቤቶችን ለመገንባት እቅድ እንዳላት መግለጿ…
ፈዋሽነቱ 95 በመቶ ይደርሳል የተባለ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሞዴርና የተባለው ኩባንያ የሞከረው የኮሮና ቫይረስ ክትባት 94 ነጥብ 5 በመቶ ፈዋሽ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ሞዴርና ይፋ ያደረገው ይህ ክትባት በአሜሪካ ሁለተኛውና ትልቅ ግኝት ተብሎለታል፡፡
የአሜሪካ የተላላፊ በሽታዎች ተቋም ኃላፊ አንቶኒዮ ፉቺ…