Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አርሜኒያ  የተቆጣጠረችውን ቦታ አሳልፋ የሰጠችበትን ፊርማ ከአዘርባጅን ጋር ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርሜኒያ ፣ አዘርባጃን እና ሩሲያ በአወዛጋቢው የናጎርኖ ካራባህ ግዛት ያለውን ጦርነት ለመቋጨት  ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ በአዘርባጃን እና በአርሜንያ የዘር ሀረግ ባላቸው የናጎርኖ ካራባህ ታጣቂዎች መካከል ላለፉት ስድስት ሳምንታት ከባድ…

ፈዋሽነቱ 90 በመቶ የተረጋገጠ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁለት ኩባንያዎች ይፋ የተደረገው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ክትባት 90 በመቶ ሰዎችን በኮሮና ቫይረስ ከመያዝ ታድጓል ተብሏል፡፡ ክትባቱን ይፋ ያደረጉት የአሜሪካው ፋይዘር እና የጀርመኑ ባዮንቴክ ሲሆን ግኝቱ ለሳይንስና ለሰው ልጅ ትልቅ አበርክቶ…

ናይጄሪያ ከቻይና ለምታገኘው ብድር በሉዓላዊነቷ አልተደራደረችም- የሀገሪቱ ትራንስፖር ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ናይጄሪያ ከቻይና ጋር ከተፈራረመችው የ400 ሚሊየን ዶላር ብድር ጋር ተያያዞ ሉዓላዊነቷን አሳልፋ ሰጥታለች በሚል የቀረበባትን ከስ ውድቅ አድርጋለች። በፈረንጆቹ 2014 ናይጄሪያ ከቻይናው ኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ ጋር ብድሩን…

ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለም ላይ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሚሊየን አልፏል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ደግሞ በአሜሪካና በአውሮፓ አዳዲስ በወረርሽኙ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ክብረወሰን በሆነ…

በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ጆ ባይደን አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴሞክራቱ ዕጩ ጆ ባይደን 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ። ጆ ባይደን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን በማሸነፍ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን አረጋግጠዋል ነው የተባለው። ባይደን በፔንሲልቬኒያ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ቀጣዩ…

የአውሮፓ ህብረት በቤላሩሱ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ላይ ማዕቀብ ጣለ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በቤላሩሱ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ላይ ማዕቀብ ጣለ፡፡ ህብረቱ በሃገሪቱ ከተካሄደው ምርጫ ጋር በተያያዘ በተፈጠረው አለመረጋጋት መንግስት በንጹሃን ላይ ለወሰደው የሃይል እርምጃ ነው ማዕቀቡን የጣለው ተብሏል፡፡…

ፌስቡክ የትራምፕ ደጋፊዎችን ቡድን አገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ የትራምፕ ደጋፊዎችን ቡድን ማገዱን አስታወቀ፡፡ ይህ በትራምፕ ደጋፊዎች የተከፈተውን "ስቶፕ ዘ ስቲል" የተሰኘው ቡድን በአንድ ቀን ብቻ 350 ሺህ ሰዎች ወደ አባልነት ተቀላቅለው እንደነበር ነው የተገለጸው፡፡ ቡድኑ…

ዓለም አቀፉ የምርጫ ታዛቢ ትራምፕ ምርጫው ተጭበርብሯል ማለታቸው ዴሞክራሲን የሚሸረሽር ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍቢሲ) አሸናፊው እስካሁን ባልታወቀበት የአሜሪካ ምርጫ ዓለም አቀፉ የምርጫ ታዛቢ ቡድን ዶናልድ ትራምፕ ምርጫው ተጭበርብሯል በሚል ያቀረቡትን አቤቱታ ተቸ፡፡   ታዛቢ ቡድኑ ምርጫው መጭበርበሩን የሚያሳይ ምንም ማስረጃ የለም ብሏል፡፡…

በአሜሪካ በአንድ ቀን ብቻ ከ100 ሺህ ሰው በላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘበት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአሜሪካ በትናንትናው ዕለት ብቻ 102 ሺህ 591 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡   ወረርሽኙ ከተከሰተበት ወቅት ጀምሮ በአንድ ቀን ይህን ያህል ሰው ሲያዝ የመጀመሪያ ነው ተብሏል፡፡   በተለያዩ ግዛቶች…

የአይቮሪኮስት ፕሬዚዳንት ኦታራ ለሶስተኛ ጊዜ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምተ 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአይቮሪኮስት ፕሬዚዳንት አላሳኔ ኦታራ ለሶስተኛ ጊዜ ተመርጠዋል፡፡ የአይቮሪ ኮስት የምርጫ ኮሚሽን ፕሬዚዳንቱ 94 በመቶ ድምጽ በማግኘት ለሶስተኛ ጊዜ ምርጫውን ማሸነፋቸውን አስታውቋል፡፡ ቅዳሜ በተካሄደው ምርጫ 54 በመቶ የሚሆኑ መራጭ ድምጽ…