Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ነገ መቋጫውን በሚያገኘው የአሜሪካ ምርጫ ከ91 ሚሊየን በላይ ዜጎች ድምጽ ሰጥተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነገ መቋጫውን በሚያገኘው የአሜሪካ ምርጫ እስካሁን ከ91 ሚሊየን በላይ ዜጎች ድምጽ ሰጥተዋል፡፡   ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና ተቀናቃኛቸው ጆ ባይደን ወደተለያዩ ግዛቶች በመሄድ የመጨረሻው የምረጡኝ ዘመቻ ላይ ይገኛሉ፡፡…

ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በኮቪድ19 ከተያዘ ሰው ጋር መገናኛታቸውን ተከትሎ ራሳቸውን አገለሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በኮቪድ 19 ከተያዘ ሰው ጋር መገናኘታቸውን ተከትሎ ራሳቸውን ማግለላቸው ተገለፀ። ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ በቅርበት ያገኙት ሰው የኮሮና…

የአውሮፓ ሃገራት አዲስ የእንቅስቃሴ ገደቦችን እየጣሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሃገራት አዲስ የእንቅስቃሴ ገደቦችን እየጣሉ ነው። በብሪታንያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አንድ ሚሊየን መሻገሩን ተከትሎ ለአንድ ወር የሚቆይ የእንቅስቃሴ ገደብ ተጥሏል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን አዲሱ የእንቅስቃሴ…

በአሜሪካ ባለፉት 24 ሰዓታት 94 ሺህ ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ 94 ሺህ ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥርም ከሰሞኑ ከተመዘገቡት ከፍተኛው ነው ተብሏል፡፡ ባለፈው ሃሙስም 91 ሺህ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የተነገረ ሲሆን ከዚያን…

ጆን ማጉፉሊ ለሁለተኛ ጊዜ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ማሸነፋቸው ተሰማ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ተቀናቃኛቸው ቱንዱ ሊሱን በሰፊ የድምጽ ብልጫ ማሸነፋቸውን የሃገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በተደረገ የድምጽ ቆጠራ ማጉፉሊ 84 በመቶ ድምጽ…

የአፍሪካ ሃገራት ለሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዲዘጋጁ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪና መከላከያ ማዕከል ሃገራት ለሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዲዘጋጁ ጥሪ አቀረበ፡፡   የማዕከሉ ኃላፊ ጆን ንኬንጋሶንግ በአህጉሪቷ በኮሮና ቫይረስ የሚያዘው ሰው ቁጥር እየጨመረ ነው ብለዋል፡፡…

140 ስደተኞች በሴኔጋል የባህር ዳርቻ ሰጠሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 140 ስደተኞች በሴኔጋል የባህር ዳርቻ መስጠማቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ እንዳስታወቀው 200 ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በባህር ዳርቻው አቅራቢያ ሰጥማለች፡፡ ከአደጋው 60 ሰዎችን ማትረፍ መቻሉንም…

ቱርክ በሰሜን ሶሪያ አዲስ ወታደራዊ ዘመቻ ልታካሂድ እንደምትችል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቱርክ በሰሜን ሶሪያ አዲስ ወታደራዊ ዘመቻ ልታካሂድ እንደምትችል አስጠንቅቃለች። የቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን እንደገለጹት፥ ኩርዲሽ የተሰኙት ታጣቂዎች ሀገሪቱ ከሶሪያ በምትዋሰንበት ድንበር አካባቢ አላስፈላጊ ትንኮሳ እያካሄዱ ነው።…

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ከኮቪድ19 ጋር በተያያዘ ራሳቸውን አገለሉ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 18 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ከኮቪድ19 ጋር በተያያዘ ራሳቸውን ማግለላቸውን የፕሬዚዳንቱ ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፕሬዚዳንቱ ቅዳሜ ምሽት በታደሙበት የእራት ግብዣ ላይ የተገኘ ሌላ እንግዳ በኮቪድ-19 መያዙ መረጋገጡን ተከትሎ…

በታንዛኒያ ጠቅላላ ምርጫ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ጠቅላላ ምርጫ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ቀጣይ የሃገሪቱን መሪ ለሚወስነው ምርጫም የሃገሬው ዜጎች ድምጽ መስጠት ጀምረዋል፡፡ የምርጫው ውጤት በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል ፡፡ ሃገሪቱን ከነጻነት በኋላ…